У нас вы можете посмотреть бесплатно እጅህ ላይ ያለው መክበርያህ ነው። What is in your hand is your honor. በተስፈ መቁረጥ ውስጥ ላሉ ሰውቺ የሚሰማ መልእክት። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
“ጠላት የፈለገውን ይበል… ደከምክ እንጂ ምን ፈጠርክ? ባከንክ እንጂ ምን አተረፍክ? ይልሃል። ነገር ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እጅህ ላይ ያለው መክበርያህ ነው!” ይህ መልእክት ተስፋ ለጠፋበት ሰው፣ የተደከመ ልብ ላለው፣ በራሱ ላይ የሚጠራጠር ሰው የሚያበረታታ ነው። እግዚአብሔር በእጅህ ያለውን አይንቀሳቀስም፤ ያለህን ይባርካል፣ ያበዛል፣ ክብር ያደርገዋል። ሰው ውጤት ይጠይቃል፤ እግዚአብሔር ግን ታማኝነት ይመለከታል። ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልከቱ እና በእጃችሁ ያለው እንዴት መክበርያ እንደሚሆን ተማሩ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏