• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር скачать в хорошем качестве

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር እንደ ሁኔታው የተለያዩ ምክንያቶች አሉት በህመም ምክንያት የሚከሰቱ ነዚህ ናቸው 1)በእርጅና ፣በወሊድ ወይም በቀዶ ጥገና 2)ከባድ ስትሮክ ፣የነርቭ በሽታዎች 3)በኢንፌክሽን መፍሰስ አለመቻል ቁርጥ ቁርጥ ማለት የፊኛ ችግር ነዚህ ችግሮች ካሉ ፋይበር የያዙ ምግቦች መመገብ መፍትሔ ነው ለምሳሌ አትክልት ፍራፍሬ አትክልት ከአይነ ጥላ ጋር ተያይዞ የሚመጣ በ12 አመት በላይ ሊሆን ይችላል ይህም ተኝቶ በህልም መሽናት ከፍተኛ ፍርሀት ሲሰጠው ጭንቀት መረበሽ ሲሰማው ሽንቱ ካመለጠው አይነ ጥላ ነው የሚባለው ግን ከፍተኛ አልኮል ተጠቃሚ ሰው ላይ አደንዛዠ እፅ ተጠቃሚዎች ላይ ሽንት አለመቆጣጠር ይስታወላል በህልምም መምለጥ ይከሰታል በጥቂቱ የጠጪ ሰው ላይም እድሜ እየጨመረ ሲሄድ ይከሰታል ማለት ሽንቱ ድንገተኛ ሊያመልጠው ይችላል በዚህ ጊዜ የህክምና ባለሞያ ማማከር የቤት ውስጥ ህክምና እፅዎቶች 1)ለህፃን ከሆነ የጥርኝ ቅባት ከ1-15 አመት ላለ ልጅ የጥርኚ ቅባት ከጭቁኝ ገር እየለወሱ መቀባት 2)ከ18 አመት በላይ ለሆናችሁ እንስላል ዘቢብ በአንድላይ አፍልቶ የኑግ ዘይት ጠብ እያረጉ መጠጣት 3) ጦስኝ አፍልቶ በማር መጠጣት 4) ነጭ ሽንኩርት እርጥቡን ሙሉ ቅጠሉን መቀቀል ቀቅሎ ማታ ሲተኙ መጠጣት አንድ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ቅቅሉ የሻይ ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አርጎ መጠጣት 5)እንቁላሉን ቀቅሎ ከወተት ጋር መጠጣት መብረድ የለበትም 6)ዶግ ፣እንስላል ፣ነጭ እሪያን አፍልታችሁ በወተት ተጠቀሙ 6)ጠጅ ሳር በማር አፍልቶ መጠቀም ። ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። »ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ »አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ »ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ። »ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736 website፦www.hakimsolomon.com

Comments
  • ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 1 год назад
    ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 1 год назад
  • Episode 25. ሽንትን ያለመቆጣጠር ችግር መፍትሄው ምንድነው? Urinary Incontinence/Overactive Bladder @drSammyTenachin 2 года назад
    Episode 25. ሽንትን ያለመቆጣጠር ችግር መፍትሄው ምንድነው? Urinary Incontinence/Overactive Bladder @drSammyTenachin
    Опубликовано: 2 года назад
  • 165ኛ ገጠመኝ ፦ በትልቅነት ጊዜ አልጋልይ የመሽናት ችግር እስከትዳር (በመ/ር ተስፋዬ) 4 года назад
    165ኛ ገጠመኝ ፦ በትልቅነት ጊዜ አልጋልይ የመሽናት ችግር እስከትዳር (በመ/ር ተስፋዬ)
    Опубликовано: 4 года назад
  • የብልት ፈሳሽ በሽታ ነው ወይ? ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ 5 месяцев назад
    የብልት ፈሳሽ በሽታ ነው ወይ? ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • የሽንት መቆጣጠር ችግር (Urinary Incontinence) መንስኤዎቹና መፍትሄው /NEW LIFE 3 года назад
    የሽንት መቆጣጠር ችግር (Urinary Incontinence) መንስኤዎቹና መፍትሄው /NEW LIFE
    Опубликовано: 3 года назад
  • Ethiopia-  የአዋቂዎች ሽንት ማምለጥ በሽታ ነውን? 2 года назад
    Ethiopia- የአዋቂዎች ሽንት ማምለጥ በሽታ ነውን?
    Опубликовано: 2 года назад
  • ⚡️ Операция войск началась || Трамп срочно вызвал Путина на переговоры 18 часов назад
    ⚡️ Операция войск началась || Трамп срочно вызвал Путина на переговоры
    Опубликовано: 18 часов назад
  • Крымские татары — НЕ монголы? Шокирующая правда в их ДНК! 2 дня назад
    Крымские татары — НЕ монголы? Шокирующая правда в их ДНК!
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ለስፈተ ወሲብ መዳኒት ተገኘለት!? የዕፀ ለባዊት ወይም ገፀሰብ ጥቅም 8 месяцев назад
    ለስፈተ ወሲብ መዳኒት ተገኘለት!? የዕፀ ለባዊት ወይም ገፀሰብ ጥቅም
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • ኪንታሮት እንዴት እንለይ በሀኪም ሰለሞን አዳሙ 6 месяцев назад
    ኪንታሮት እንዴት እንለይ በሀኪም ሰለሞን አዳሙ
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • የሮቃ ጥቅሞች፣ለፈስ እና ለሆድ መነፈት 8 месяцев назад
    የሮቃ ጥቅሞች፣ለፈስ እና ለሆድ መነፈት
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • 💫 የህልም አይነቶች በዶ/ር ሮዳስ ታደሰ || እነዚህን ህልሞች ስትመለከቱ አስተውሉ 1 год назад
    💫 የህልም አይነቶች በዶ/ር ሮዳስ ታደሰ || እነዚህን ህልሞች ስትመለከቱ አስተውሉ
    Опубликовано: 1 год назад
  • አልጋ ላይ ሽንት መሽናት ክፍል ፪/Bedwetting/Nocturnal Enuresis #amharic#ethiopia#Health#diseases#urine problem 2 года назад
    አልጋ ላይ ሽንት መሽናት ክፍል ፪/Bedwetting/Nocturnal Enuresis #amharic#ethiopia#Health#diseases#urine problem
    Опубликовано: 2 года назад
  • በህልም ጅብ ማየት ፈቺ።ሲነክሰ ሲያባርር ሰንገድል፣#deram #vlog 1 год назад
    በህልም ጅብ ማየት ፈቺ።ሲነክሰ ሲያባርር ሰንገድል፣#deram #vlog
    Опубликовано: 1 год назад
  • Ethiopia :- ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ከመታን | ቤተ መቅደስ የማንገባው ለስንት ቀን ነው ? | hilme lelit | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 1 год назад
    Ethiopia :- ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ከመታን | ቤተ መቅደስ የማንገባው ለስንት ቀን ነው ? | hilme lelit | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    Опубликовано: 1 год назад
  • ከሆድ_ትል_ሲወጣ ! ያየነው ህልም አስጨነቀን ማለት ምንድነው 4 года назад
    ከሆድ_ትል_ሲወጣ ! ያየነው ህልም አስጨነቀን ማለት ምንድነው
    Опубликовано: 4 года назад
  • በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream) 3 года назад
    በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream)
    Опубликовано: 3 года назад
  • #ገጠመኝ_103 #የህይወት_ገጠመኝ_104ኛበህልም ሽንት ቤት | መቃብር | ሸክላ ሲሰበር የህልም ፍቺ በመምህር ተስፋዬ አበራ #ገጠመኝ #የህይወት_ገጠመኝ 6 месяцев назад
    #ገጠመኝ_103 #የህይወት_ገጠመኝ_104ኛበህልም ሽንት ቤት | መቃብር | ሸክላ ሲሰበር የህልም ፍቺ በመምህር ተስፋዬ አበራ #ገጠመኝ #የህይወት_ገጠመኝ
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • Израиль атаковал Россию | США высаживают войска | Европа давит Украину 22 часа назад
    Израиль атаковал Россию | США высаживают войска | Европа давит Украину
    Опубликовано: 22 часа назад
  • ሳይንስና ሃይማኖት የተፋጠጡበት እውነት! THE UNTOLD TRUTH ABOUT DREAMS | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadesse | QEBETO 1 год назад
    ሳይንስና ሃይማኖት የተፋጠጡበት እውነት! THE UNTOLD TRUTH ABOUT DREAMS | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadesse | QEBETO
    Опубликовано: 1 год назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5