У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴ፍቅርህ ማረከኝ በዘማሪት አዜብ ከበደ || Zemarit Azeb Kebede || eotc song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
|| ዘማሪት አዜብ ከበደ || 🔴ይህ ዝማሬ በዝ/ሐ/ኖ/ቅ/ኪ/ም/ገ የነሐሴ ኪዳነ ምህረት የንግስ ጉባኤ ላይ የተቀረፀ ነዉ። ታቦቷ አሁን የበፊቱ ቤተመቅደስ በእድሳት ላይ ስለሆነ በመቃኞ ትገኛለች።ሁላችንም በሚከተሉት የህንፃ አሰሪዉ አካዉንቶች በመጠቀም ከዚህች ታሪካዊ ገዳም በረከትን እንካፈል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000444505137 ZEW/HA/NOH K/K/M/GEDAM HI/BET/EDISA ዳሽን ባንክ:- 5042114891011 🔴LIVE PERFORMANCE ዜማ ዳዊት መዝሙር ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ዜማ ዳዊት መዝሙር ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።