У нас вы можете посмотреть бесплатно የዓለም ፍጻሜ ደርሷል “3 የጨለማ ቀናቶች” እየመጡ ነው:: или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዓለም ፍጻሜ ደርሷል “3 የጨለማ ቀናቶች” እየመጡ ነው:: በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ፣ ስለ ጨለማ ቀናት ብዙ ማጣቀሻዎችን እናገኛለን:: “እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፡- እጃቸውን ወደ ሰማይ ዘርጋ በግብፅም ምድር ላይ እስኪሰማ ድረስ ጨለማ ይሁን። ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፥ በግብፅም ምድር ሁሉ ሦስት ቀን ያህል የሚያስፈራ ጨለማ ሆነ። ወንድሙን ያየው ማንም የለም ከነበረበትም ስፍራ አልወጣም ነገር ግን የእስራኤል ልጆች በሚቀመጡበት ሁሉ ብርሃን ነበረ። ( ዘጸአት ምዕራፍ10: ከቁጥር 21 እስከ 23) “እነሆ፣ ምድሪቱን ባድማ ሊያደርግ፣ ኃጢአተኞችዋንም ከእርስዋ ሊያጠፋ፣ የእግዚአብሔር ቀን፣ ጨካኝ፣ ቍጣና ቁጣ፣ ቁጣም የተሞላበት ቀን ይመጣል። የሰማይ ከዋክብት ብሩህነታቸውም ብርሃናቸውን አይገልጥም፤ ፀሐይም በወጣቷ ትጨልማለች ጨረቃም በብርሃንዋ አትበራም። የዓለምንም ክፋት በኃጢአተኞችም ላይ ስለ ኃጢአታቸው እጐበኛለሁ፤ የከሓዲዎችንም ትዕቢት አጠፋለሁ የኃያላንንም ትዕቢት አዋርዳለሁ። ( ኢሳይያስ ምዕራፍ 13: ከቁጥር 9 እስከ 11) ድንቆችን በሰማይና በምድር ላይ፥ ደምንና እሳትን የጢስ ጭስንም አሳይ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ (ኢዩ ምዕራፍ2፡ከቁጥር 30 እስከ 31) “ከዚያም ወራት መከራ በኋላ ወዲያው ፀሐይ ይጨልማል ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ” (ማቴዎስ ምዕራፍ 24 ቁጥር29) IS THE END TIME UPON US? It's a curiosity many believers have when they look at the disorder and consternation in the world around us — the ever-streaming flow of chaotic events and happenings. In the holly books it is written many of the signs that will announce the most catastrophic period in our planet's history before the end day, therefore my mission here is to inform my viewers of the selected world news and headlines gathered from all over the world and awaken the slumbered public to the signs and seasons in which we are living in. Your enthusiastic support will be a great motivation and inspiration for my creativity! Please Subscribe, Like and Comment, as I do my best to upload quality videos (current schedule: Monday, Wednesday and Friday) Subscribe for more quality videos: / @theendsigns1314 የመጨረሻው ዘመን እየቀረበ ነው? በዚህ ዘመን ብዙዎቻችን የምንጠይቀው ጥያቄ ነው ። "በእርግጥ ፍጻሜው ቀርቧልን?” በዙሪያችን ባለው ዓለም ያለውን ሥርዓት አልበኝነት እና ድንጋጤን ሲመለከቱና - ሁል ጊዜም በግልጽ የሚታይው የተመሰቃቀለ ሁኔታዎች እና ክንውኖች ይህንን በትክክል ያመለክታሉ። በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ብዙ ምልክቶች ተጽፈዋል። በፕላኔታችን ታሪክ ውስጥ እጅግ አስከፊውን ጊዜ ከመጨረሻው ቀን በፊት ያለውንም ምልክቶች በጽሑፍ አሳውቀዎል:: ስለዚህ የእኔ ተልእኮ ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡትን የተመረጡ የአለም ዜናዎችን እና አርዕስተ ዜናዎችን ለተመልካቾቼ ማሳወቅ እና በእንቅልፍ ላይ ያለውን ህዝብ ለማንቃት ነው ። ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ የተቻለኝን ሁሉ ሞክራለሁ እባኮትን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና አስተያየት ይስጡ:: / @theendsigns1314 አዳዲስ ቪዲዮዎች የሚለቀቁባቸው ቀናት (የአሁኑ መርሃ ግብር፡ ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ) Your enthusiastic support will be a great motivation and inspiration for my creativity! Please Subscribe, Like and Comment, as I do my best to upload quality videos (current schedule: Monday, Wednesday and Friday) Subscribe for more quality videos: 💥 / @theendsigns1314 ጥራት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ የተቻለኝን ሁሉ ሞክራለሁ እባኮትን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና አስተያየት ይስጡ:: 💥 / @theendsigns1314