У нас вы можете посмотреть бесплатно ዓለም ሁሉ በሽተኛ ሕመምተኛ ግን መድሃኒት አለን እኛ ኑ ወደ እኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዓለም ፡ ሁሉ (Alem Hulu) - ታምራት ፡ ኃይሌ ዓለም ፡ ሁሉ ፡ በሽተኛ ፡ ሕመምተኛ ግን ፡ መድሃኒት ፡ አለን ፡ እኛ ፡ ኑ ፡ ወደ ፡ እኛ ሥሙ ፡ ኢየሱስ ፡ መድኃኒ ፡ ዓለም እንደርሱ ፡ ያለ ፡ የትም ፡ የለም ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ለዘላለም (፪x) እውነት ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ እርሱ ለነፍስ ፡ መዳን ፡ ለሥጋ ፡ ፈውሱ ድምፁን ፡ ስሙ ፡ ተመለሱ ወደ ፡ እርሱ ፡ ኑ ፡ ዛሬውኑ (፪x) የኦሪት ፡ ሕግ ፡ መተኪያ ፡ የነቢያት ፡ ትንቢት ፡ መሙያ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ መጀመሪያ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ ድንግል ፡ ማሪያም ፡ ደስ ፡ ይበልሽ ፡ የአምላክ ፡ ፀጋ ፡ የሞላብሽ የማህፀንሽ ፡ በኩር ፡ ፍሬ ፡ ያድነናል ፡ እስከ ፡ ዛሬ ያድነናል ፡ እስከ ፡ ዛሬ (፪x)