У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ! ከ840 ሺህ ብር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የምትረከቡት ቤት ከ20 ዓመት የባንክ ብድር ጋር ተመቻችቷል፡ የቤት ባለቤተ ይሁኑ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ! ከ840 ሺህ ብር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የምትረከቡት ቤት ከ20 ዓመት የባንክ ብድር ጋር ተመቻችቷል፡ የቤት ባለቤተ ይሁኑ! 📢 አጭር መረጃ ስለቤት በኢትዮጵያ ቤት መስራት ወይም ቤት መግዛት ከባድ ነዉ፡፡ በየቀኑ የቤት ዋጋ እየጨመረ የግንባታ እቃዎችም መወደድ ለቤት ሰሪዉ ፈተና እየሆነ ነዉ፡፡ እናም ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከባድ እየሆነ መቷል፤ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ! 👵 ቤት ፈላጊዎች እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልሱ ቤት ሻጮችን ይፈልጋሉ 👉 እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምቹ የአከፋፈል ስርአት፣ የምቹ የመኖሪያ ሰፈር፣ ጥራቱ የተሟላለት ቤት በፍጥነት የሚያስረክብ ድርጂት ወይም ቤት አቅራቢ ይፈልጋሉ!! 👵 ከፍ ቲዩብ ይሄንን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የቤት አማራጭ በቪዲዮ አቅርቦላችኋል፡፡ ሁሉንም መረጃዎች ቪዲዮ ዉስጥ ያገኛሉ በተለይ የቤቱ ምስለ ምስል፣ የቤቱ ዋጋ አጠቃላይና አከፋፈል፣ የቤቱ ደረጃና ያለበት አካባቢ፣ የባንክ የብድር አቅርቦት ከወቅታዊ የቤት ግዥ ምክር ጋር ተዘጋጅቷል፡፡ ቪዲዮዉን በደንብ በመመልከት የምትፈልጉትን መረጃ መመልከት ትችላላችሁ 📱 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 9 53 98 88 21 ላይ በዋትሳፕ ሊያነጋግሩን ይችላሉ!! በዚህ ቪዲዮ ስለቤቱ የጽሁፍ ጠቀላላ መረጃ! ይህ ቤት በ 2 ዓመት ተኩል ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለባለቤቶቹ የሚተላለፍ ነዉ፡፡ በሦስት አይነት አከፋፈል እና የዋጋ አይነት ለሽያጭ የቀረበ ነዉ 1ኛዉ በቅድመ ክፍያ ተጀምሮ በየ 6 ወር ልዩነት በ 7ዙር ያለ ወለድ የሚከፍሉበት አማራጭ ነዉ 2ኛዉ ቅድመ ክፍያዉ ከ50% ጀምሮ በመክፈል ከጠቅላላዉ የቤቱ ዋጋ ላይ 3% ቅናሽ የሚያገኙበትና እንዲሁም ቅድመ ክፍያዉ ከ95% ጀምሮ በመክፈል ከጠቅላላዉ የቤቱ ዋጋ ላይ 7% ቅናሽ የሚደረግበት ነዉ 3ኛዉ ቅድመ ክፍያዉን ብቻ በመክፈል ቀሪዉን በባንክ እስከ 20 ዓመት ድረስ እየኖሩበት የሚከፍሉበት አማራጭ ተዘጋጅቷል፡፡ የቤቶቹ ዋጋ ዝቅተኛዉ ካሬ በቅድመ ክፍያ ዋጋ በብር ሲገለጽ … ባለ አንድ መኝታ መኪና ማቆሚያን ጨምሮ 840 ሺህ ብር ባለ ሁለት መኝታ መኪና ማቆሚያን ጨምሮ 1.2 ሚሊዮን ብር ባለ ሦስት መኝታ መኪና ማቆሚያን ጨምሮ 4.1 ሚሊዮን ብር ነዉ፡፡ የቤቱ ዋጋ የዶላር ምንዛሬን ተከትሎ ሊጨምር ይችላል፡፡ ለበለጠ መረጃ ከቪዲዮ በተጨማሪ በዚህ +251 9 98 88 21 ይደዉሉ ከፍ ቲዩብ!