У нас вы можете посмотреть бесплатно Episode 10 "ባይተዋር ወይም ብቸኛው" "ዳግም ምጽአት" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#LoveIsrael_Ethiopia#Baruch_Korman#ዳግም_ምጽዓት ይህ ቪዲዮ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ከራዕይ መጽሐፍ ምዕራፍ 19 እና 20 እንዲሁም ከማቴዎስ መጽሐፍ ምዕራፍ 24 በዶ/ር ባሮክ ዝርዝርና ጥልቅ ትምህርት ይሰጣል። በዚህ ትምህርት አፅንዖት የሚሰጠው ነገር በክርስቶስ ዳግም ምጻአት ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድና ቁጣ ጊዜ የዓለም ሕዝብ ንስሀን እምቢ ማለታቸውን ነው፡፡ በወንጌል አማካኝነት የእግዚአብሔርን ምህረት ከመፈለግ ይልቅ ሕዝቡ ግን እግዚአብሔርን ደግመው ደጋግመው ይሳደባሉ፡፡ ምንም እንኳን ኢየሱስ መሀሪና ቸር ቢሆንም በዳግም መምጣቱ አጽንኦት የተሰጠው ጉዳይ በኃጢያት ላይ እንደሚፈርድና ጦርነት እንደሚያካሂድ ነው፡፡ ዶ/ር ባሮክ ይሄን ትምህርት ሲጠቀልሉ እያንዳንዱ አይሁድ መሲሁ ከዓለም ሕዝብ ሊታደጋቸው መምጣቱን ሲመለከቱ የሚቃወሙት በርካታ የአይሁድ ሕብረተሰብ አዳኛቸው እንደሆነ ለአንድ አፍታ ይገነዘቡታል፡፡ ለመጀመሪያው መምጣትና ለኃጢያት ይቅርታ ለመሞቱ ቀና ምላሽ ያልሰጡ በዓለም የሚገኙ አይሁዶች ሁሉ በማልቀስ እርሱንና ወንጌሉን ይቀበላሉ፡፡ ይሄ ታላቅ የመዳን ቀን ለእስራኤል ሲሆን ከቅሬታዎች በስተቀር ዋጋቸውን ሊከፍል ሊያጠፋቸውና ሊዋጋቸው ሲመጣ ሁሉም የሕዝብ ወገኖች በኢየሱስ መመለስ ያለቅሳሉ ወይም ዋይ ዋይ ይላሉ በማለት ነው፡፡ Episode 10 "ባይተዋር ወይም ብቸኛው" "ዳግም ምጽአት" "ባይተዋር ወይም ብቸኛው" "ዳግም ምጽአት"