У нас вы можете посмотреть бесплатно ትረካ : በቀለኛው ሰላይ ክፍል 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በቀለኛው ሰላይ ደራሲ ስትዋርት ውድስ ተርጓሚ ሙሉጌታ ይፍሩ እና ሚሊዬን ግዛው ተራኪ አምነን ዮሴፍ የሲአይኤ ምስጢርና ከባሕር በታች ያለው ፍርሃት፦ የተራራቁ የሚመስሉ መረጃዎችን በማገናኘት፣ አንድ የሲአይኤ ተንታኝ (ካተሪን ሩል) የሩሲያ የጦር መርከቦች በጥልቁ ባልቲክ ባህር ውስጥ ሚስጥራዊ ወረራ እያቀዱ እንደሆነ ትጠረጥራለች። ታላላቅ ባለሥልጣናት ፍርሃቷን የማይመስል ቅዠት ብለው ሲያጣጥሉት፣ ጠላት ግን ቀስ በቀስ ወደ ግል ህይወቷ ዘልቆ ይገባል። ትልቁ ጥያቄ፡ የዓለምን ግጭት የሚያስነሳው ይህ ሚስጥር እውነት ነውን፧ ወይስ ራሷ የጠላት ሰለባ ሆና ተሳስታለች፧ እስከ መጨረሻው የፍጻሜ ክፍል ድረስ በጥርጣሬ ውስጥ ይቆያሉ ምላሹንም በስተመጨረሻ ያገኛሉ፦ ሆሌም አብራችሁን ሥለሆናችሁ ከልብ እናመሠግናለን። follow me on social media maka tube fb page ፡ https://www.facebook.com/pg/Maka-Tube... Facebook ፡ / yemillio Instagram ፡ / edit SUBSCRIBE ፡ / @makatube