У нас вы можете посмотреть бесплатно ብቸኝነት ሲበረታ፡ በስደት ህይወት ውስጥ ተስፋ ላለመቁረጥ የሚረዱ 5 መፍትሄዎች | 5 Ways to Overcome Loneliness Abroad или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስደት ለብዙዎቻችን የኑሮ መውጫ መንገድ ቢሆንም፣ በውስጡ ግን የማይነገሩ ብዙ ፈተናዎችን ይዟል። ከቤተሰብ መራቅ፣ የባህል መለወጥ እና ከሁሉም በላይ ደግሞ "ብቸኝነት" በስደት ያሉ ወገኖቻችንን ትልቁ የውስጥ ህመም ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በስደት ላይ ሆነን ብቸኝነት ሲሰማን ተስፋ ሳንቆርጥ የምንወጣባቸውን 5 ወሳኝ መፍትሄዎች እናያለን። While living abroad is a path to a better life, it comes with hidden challenges like loneliness and homesickness. In this video, we discuss 5 practical solutions to help you overcome loneliness and stay hopeful while living away from home. በዚህ ቪዲዮ ውስጥ (In this video): ራስን ከብቸኝነት ጋር ማላመድ (Accepting the reality) አዳዲስ ክህሎቶችን ማዳበር (Developing new skills) ከቤተሰብና ጓደኞች ጋር ያለን ግንኙነት (Staying connected with loved ones) የአካልና አእምሮ ጤና (Physical and mental well-being) የወደፊት ግብን ማስታወስ (Staying focused on your goals) ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ እርዱን። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ስደት #ብቸኝነት #ኢትዮጵያ #ተስፋ #Ethiopia #Sidet #Loneliness #MentalHealth #Motivation #DiasporaLife #Hope