• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ скачать в хорошем качестве

Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ 10 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy  በ አማርኛ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



Logic and critical thinking chapter 5 Fallacies of Ambiguity & grammatical analogy በ አማርኛ

📚 💥 Ambiguity ማለት አሻሚነት ማለት ነው። አሻሚነት(Ambiguity) ማለት አንድ ነገር ሁለት የተለያየ ትርጉም ሲኖረው ማለት ነው። ስለዚህ አንድ ቃል ሁለት የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል። እንዲሁም አንድ አረፍተ ነገር ሁለት የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል። ስለዚህ ቃላቶች ና አረፍተ ነገሮች ከሚኖራቸው ሁለት የተለያየ ትርጉም አንፃር Ambiguity(አሻሚነት) በሁለት ይከፈላል👇። 🔥1ኛ) የ ቃላት(word) አሻሚነት (Equvocation). 🔥 2ኛ) የ አረፍተ ነገር(statement) አሻሚነት(Amphiboly). 😁 ስለዚህ ሁለት የተለያየ ትርጉም ያላቸውን ቃላቶች(Equivocation) እንዲሁም ደግሞ ሁለት የተለያየ ትርጉም ያላቸውን አረፍተ ነገሮች(Amphiboly) በ argument ውስጥ ያለ አግባብ ጥቅም ላይ ሲውሉ fallacy of ambiguity የተባለ ህፀፅ ይፈፀማል። 📌 ስለዚህ fallacies of Ambiguity በሁለት ይከፈላል👇። 🔥 1ኛ) Equivocation. 🔥 2ኛ) Amphiboly. ❤ በጣም ደስ የሚሉ fallacy😁 ናቸው። እያንዳንዳቸውን እንመልከት። 🌸1ኛ) Equivocation(ማዛባት ፣ አዙሮ መናገር) 📚 The fallacy of equivocation occurs when the conclusion of an argument depends on the fact that a word or phrase is used, either explicitly or implicitly, in two different senses in the argument. Such arguments are either invalid or have a false premise, and in either case they are unsound. 📚 Equvocation የሚፈፀመው ፡ አንድ ቃል ሁለት የተለያየ ትርጉም ካለው እና ይህ ሁለት የተለያየ ትርጉም ያለው ቃል በ Argument ውስጥ ያለ አግባብ ጥቅም ላይ ከዋለ ነው። ማለትም የ ቃሉ ሁለት የተለያዩ ትርጉሞች ትክክለኛ ትርጉማቸውን ሳይጠብቁ በ Argument ቱ ውስጥ ጥቅም ላይ ከዋሉ የሚፈፀም ህፀፅ ነው። 📌 ስናጠቃለው Equivocation fallacy በብዛት የፖለቲካ መሪዎች ና ተናጋሪዎች ይፈፅሙታል። 🌸 2ኛ) Amphibloy 📚 The fallacy of amphiboly occurs when the arguer misinterprets a statement that is syntactically ambiguous and proceeds to draw a conclusion based on this faulty interpretation. 📚 📚 Because of this ambiguity, the statement may be understood in two clearly distinguishable ways. The arguer typically selects the unintended interpretation and proceeds to draw a conclusion based upon it. 🗣 Syntical የምትለውን ያዙልኝ። syntical ማለት Grammer ማለት ነው። Grammer ማለት ደግሞ ሰዋሰው ማለት ነው። ስለ grammer ከታች ጀምሮ ተምረንዋል ፣ እዚህ ላይ መተንተን አይጠበቅብንም። ነገር ግን ስለ Grammatical error ለምሳሌ miising comma, dangling modifier, misplaced modifier ምናምን አልተማራችሁም። 📚 Amphiboly የሚፈፀመው በ argument ቱ ውስጥ የሚገኙት አረፍተ ነገሮች(statement) ትክክለኛውን የ ሰዋሰው(grammer) ህግ ሳይጠብቁ ሳይከተሉ ሲቀር ነው በሌላ አባባል Grammatical error በአረፍተ ነገሮቹ ውስጥ ሲኖር ነው። በዚህ ምክንያት በ argument ቱ ውስጥ የሚገኙት አረፍተ ነገሮች ሁለት የተለያየ አሻሚ ትርጉም ይኖራቸዋል። Grammatical error የሚፈጠረው ደግሞ በ 📚 pronoun(he,she,it,they,we...) ሊሆን ይችላል፣ comma ን በትክክል አለመጠቀም ሊሆን ይችላል፣ በ dangling modifier ሊሆን ይችላል። ስለ pronoun አጠቃቀም፣ ስለ misding comma ፣ ስለ dangling modifier ላስረዳቸው ፈልጌ ነበር፣ ግን ትርፉ ድካም ነው ምናልባት Amphiboly ላይ አንድ ጥያቄ ነው ሊወጣ የሚችለው። ለፈተና የሚሆን ነገር እንመልከት👇 📚 Fallacies of Grammatical Analogy. 🎯 The fallacies of grammatical analogy include composition and division. 📌 Fallacies of grammatical analogy በሁለት ይከፈላል👇 1ኛ) Composition 2ኛ) Division እያንዳንዳቸውን እንመልከት። 🔥 Composition 📚 The fallacy of composition is committed when the conclusion of an argument depends on the erroneous transference of an attribute from the parts of something onto the whole. 😁ስሙ ራሱ ይናገራል። 🎯 መጀመሪያ ሁለት ነገሮችን እንረዳ👇 1ኛ) አንድን ነገር(whole) ወይም አንድን አካል የሰሩ ፣ የገነቡ(compose) ክፍሎች(parts) አሉ። ለምሳሌ :- ጨው(Nacl) የተሰራው ከ Na ና ከ Cl atom ነው። ስለዚህ ጨው whole ሲሆን Na ና Cl ደግሞ part ናቸው። ሌላ ለምሳሌ ቤት የተሰራው ከ እንጨት ፤ ሲሚንቶ ፤ ሚስማር ወዘተ ነው። ስለዚህ ቤቱ whole ነው ፣ እንጨት ፤ ሲሚንቶ ፤ ሚስማር ወዘተ ደግሞ part ነው። ሌላ ምሳሌ ፡ አንድ የኳስ ቡድን የተሰራው ከተጫዋቾቹ ከአሰልጣኙ ነው። ስለዚህ ቡድኑ whole ነው። ፣ ተጫዋቾቹ አሰልጣኞቹ ደግሞ part ናቸው። ሌላ ምሳሌ ውሀ(H20) የሰራው ከ hydrogn ና oxygen ነው። ስለዚህ ውሀ whole ነው ፣ hydrogen ና oxygen ደግሞ part ናቸው ወዘተ። whole ማለት ተሰሪው አካል ነው። part ማለት ተሰሪውን የሚሰሩት የሚገነቡት ክፍሎች ናቸው። 2ኛ) ታዲያ ተሰሪው አካል(whole) የራሱ የሆኑ ባህሪያቶች(attributes) አሉት። እንዲሁም ደግሞ ሰሪዎቹ ማለትም ተሰሪውን የሚሰሩት የሚገነቡት(parts) የራሳቸውን የሆነ ባህሪ አላቸው። 😁 ታዲያ Composition fallacy የሚፈፀመው : አንድን ነገር(whole) የሚገነቡት የሚሰሩት ክፍሎችን(parts) ባህሪ : ለዛ ለተሰሪው ነገር ሲጠጥ ነው። በሌላ አባባል የ ሰሪዎቹ(parts) ባህሪ ከ ተሰሪው(whole) ባህሪ ጋር ይመሳሰላል የሚል የስህተት አስተሳሰብ ነው። በሌላ የክፍሉ(parts) ባህሪ የ ዋናው አካል(whole) ባህሪ ነው የሚል የስህተት አስተሳሰብ ነው። ምሳሌዎችን እንመልከት። 📌 Na ና Cl የገነቡት የሰሩት ጨው(salt) ን ነው። Na ና Cl atmo ሞች ደግሞ ገዳይ የሆኑ መርዝ ናቸው። ስለዚህ የነሱን ባህሪ( ገዳይ መርዛማነታቸውን) ለ ተሰሪው(ለተገንቢው) አካል ተሰጠ ና ጨውም ገዳይ መርዝ ነው ቢባል Compostion ይፈፀማል። ጨው ገዳይ ቢሆን😂😂በሽሮ ወጥ አልቀን ነበር። " Sodium and chlorine, the atomic components of salt, are both deadly poisons. Therefore, salt is a deadly poison." 🔥 Division 📚 The fallacy of division is the exact reverse of composition. As composition goes from parts to whole, division goes from whole to parts. 📚 The fallacy is committed when the conclusion of an argument depends on the erroneous transference of an attribute from a whole (or a class) onto its parts (or members). 🎯 Division ደግሞ የ comoposition ተቃራኒ ነው። 👉 Composition fallacy የሚፈፀመው : አንድን ነገር(whole) የሚገነቡት የሚሰሩት ክፍሎችን(parts) ባህሪ : ለዛ ለተሰሪው ነገር ሲጠጥ ነው። ብለናል። 👉 Division fallacy የሚፈፀመው ደግሞ የአንድን ነገር(whole) ባህሪ ፣ ያንን አንድ ነገር ለገነቡት ፣ ለሰሩት ክፍሎች(parts) ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ ፦ ጨው(salt) የተሰራው ከ Na ና Cl ነው። ጨው ደግሞ በባህሪው መርዛማ አይደለም(non poisonous)። ስለዚህ ይህን የጨው ባህሪ(መርዛማ አለመሆንን) ፡ ጨውን ለሰሩት ክፍሎች ማለትም ለ Na ና Cl ተሰጠና Na ና Cl መርዛማ አይደሉም ቢባል division fallacy ይፈፀማል። Na ና Cl በባህሪያቸው መርዛማ ናቸው።#logic "Salt is a nonpoisonous compound. Therefore, its component elements, sodium and chlorine, are nonpoisonous."

Comments
  • Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |📚Fallacies of Weak Induction full  በአማርኛ 10 месяцев назад
    Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |📚Fallacies of Weak Induction full በአማርኛ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS 13 часов назад
    በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS
    Опубликовано: 13 часов назад
  • Logic and critical thinking
    Logic and critical thinking
    Опубликовано:
  • History of Ethiopia and The  horn chapter 5 |Freshman history Final exam 1 год назад
    History of Ethiopia and The horn chapter 5 |Freshman history Final exam
    Опубликовано: 1 год назад
  • 🔴Logic and critical thinking Chapter 5 Fallacy Best explained በአማርኛ Part 2 1 месяц назад
    🔴Logic and critical thinking Chapter 5 Fallacy Best explained በአማርኛ Part 2
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |📚Fallacies of presumption full  በአማርኛ 10 месяцев назад
    Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |📚Fallacies of presumption full በአማርኛ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |Fallacies of relevance full course በአማርኛ 10 месяцев назад
    Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |Fallacies of relevance full course በአማርኛ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • የተደወለው ስልክ ምስጢሮች ፤ ብርሀኑ ጁላ በጋዛ|ETHIO FORUM 17 часов назад
    የተደወለው ስልክ ምስጢሮች ፤ ብርሀኑ ጁላ በጋዛ|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 17 часов назад
  • 286.ሶስቱ የእንግሊዝኛ መሰረቶች በአንድ ላይ/the secret of English grammar 2 года назад
    286.ሶስቱ የእንግሊዝኛ መሰረቶች በአንድ ላይ/the secret of English grammar
    Опубликовано: 2 года назад
  • 4 Hours Chopin for Studying, Concentration & Relaxation 4 года назад
    4 Hours Chopin for Studying, Concentration & Relaxation
    Опубликовано: 4 года назад
  • КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22 Трансляция закончилась 1 год назад
    КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 год назад
  • Geography of Ethiopia and the Horn: Chapter 4 Part 1. Drainage System and Water Resource of Ethiopia 2 года назад
    Geography of Ethiopia and the Horn: Chapter 4 Part 1. Drainage System and Water Resource of Ethiopia
    Опубликовано: 2 года назад
  • Logic and Critical Thinking Chapter Two Part -4 Final\\ Evaluating of Arguments 1 месяц назад
    Logic and Critical Thinking Chapter Two Part -4 Final\\ Evaluating of Arguments
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily December 21, 2025 13 часов назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily December 21, 2025
    Опубликовано: 13 часов назад
  • 🔴Freshman Fallacy chapter 5 part 1 ለ ፋላሲ መጨነቅ ቀረ ሁሉንም topic በተብራራ  መንገድ እና በምሳሌ 1 год назад
    🔴Freshman Fallacy chapter 5 part 1 ለ ፋላሲ መጨነቅ ቀረ ሁሉንም topic በተብራራ መንገድ እና በምሳሌ
    Опубликовано: 1 год назад
  • Entrepreneurship: Chapter 5 - Marketing በአማርኛ 1 год назад
    Entrepreneurship: Chapter 5 - Marketing በአማርኛ
    Опубликовано: 1 год назад
  • የ ሎጂክ ኮርስ ምዕራፍ አንድ ሙሉ ክፍል | Logic Course Chapter One -full Chapter 1 год назад
    የ ሎጂክ ኮርስ ምዕራፍ አንድ ሙሉ ክፍል | Logic Course Chapter One -full Chapter
    Опубликовано: 1 год назад
  • Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies  full course #freshman #logic በአማርኛ 10 месяцев назад
    Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies full course #freshman #logic በአማርኛ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • 🔴 LOGIC FINAL EXAM  FALLACY QUESTIONS PART 1 1 год назад
    🔴 LOGIC FINAL EXAM FALLACY QUESTIONS PART 1
    Опубликовано: 1 год назад
  • inclusive final exam questions and answer በአማርኛ የተብራራ Inclusiveness Final Exam በ A+ Ethiopia 10 месяцев назад
    inclusive final exam questions and answer በአማርኛ የተብራራ Inclusiveness Final Exam በ A+ Ethiopia
    Опубликовано: 10 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5