У нас вы можете посмотреть бесплатно እንደወደድከኝ እወድሐለሁ በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Pastor Tesfaye Gabbiso - или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Pastor Tesfaye Gabbiso ለምን ወደድከኝ አልልህም ለምን ወደድከኝ አልልህም በእርግጥ ወደኧኛል የፍቅርህ መግለጫ ይሄ ነው ለእኔ ተወግተሃል አንተ ለእኔ የሆንከውን ያህል እኔ ላንተ አልሆንኩም ምን ያህል እንደሆነ አላውቅም ጠንቅቄም አላየሁም ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ ከእርግማን ስለዋጀኧኝ ሞተህ ሸክሜን ስለወሰድክ በመንፈስ ቅዱስ ስለሞላኧኝ ነፍሴን ስለባረክ ፀጋን አብዝተህ ስለሰጠኝ ከቶም ስላልተውከኝ ምን ያህል እንደሆነ አላውቅም ጠንቅቄም አላየሁም ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ በህይወቴ ላክብርህ ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም ሁሌ ሳሳዝንህ ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁኝ ብዙ ስላላፈራሁ እየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁኝ ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ