У нас вы можете посмотреть бесплатно ይገባሃልና/ዳንኤል አምደሚካኤል/daniel amdemikael amharic mezmur lyrics yigebahalina или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዳንኤል አምደሚካኤል amharic lyrics mezimur We will do more of these kind of video. support us by subscribing. protestant mezmur non stop - amharic mezmur video - mezmur protestant - non stop protestant mezmur. የጌታዎች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ የይሁድ አንበሳ የናዝሬቱ ኢየሱስ በአምባ ላይ ፈረስ የምትቀመጠው በክብር በግርማም የምትመለሰው የዘለዓለም ተስፋችን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የደህንነታችን ራስ(1) . አዝ፦ ይገባሃልና (3x) ኦሆ ይገባሃልና (3x) ኦሆ ፊትህ እንደፀሐይ በሃይል ያበራል ፍቅርህ ከዕንቁ ይልቅ ልብን ይማርካል ውበትህ ያማረ ክብርህን ተላብሰሃል ተመስገን ጌታችን ተባረክ ብለናል በምድር ክበር በሠማይ ይገባሃልና ንገሥ ከሁሉም በላይ አዝ፦ ይገባሃልና (3x) ኦሆ ይገባሃልና (3x) ኦሆ ብዙዎች ተገዙ ፍቅርህን ተረድተው እንደ እግዚአብሔር ያላ ማንም የለም ብለው ድምጻቸው ተሰማ ከየማዕዘኑ ቅኔን ተቀኙልህ በስምህ የዳኑ ተመስገን ተባረክ ብለው ዘምረው አይጠግቡም ደስታህ መብላቸው ነው አዝ፦ ይገባሃልና (3x) ኦሆ ይገባሃልና (3x) ኦሆ