У нас вы можете посмотреть бесплатно ሁለገቡ ጥበበኛ - አርቲስት አድማሱ ግዛው - ሐዋዝ ሀሳብ Hawaz Hasab или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አርቲስት አድማሱ ግዛው ዕድሜው ዘጠናን የተሻገረ፤ አዕምሮውም ንቅት ያለ ትንታግ ተናጋሪ ነው። ዝንጥ ያለ ለራሱ እውነት የቆመ ፕሮቶኮሉን እንደተበቀ ዘመናትን የተሻገረ የራሱን የሕይወት መም የሚከተል ነፃና ግልፅ ሰው፡፡ "ሐዋዝ" የግዕዝ ቃል ሲሆን ፤ ትርጓሜውም "የሚያምር" ፣ "ደስ የሚል" ፣ "መልካም" እና "ቆንጆ" የሚል ነው፡፡ ይህንን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃል የ "ዩቲዩብ ቻናላችን" መጠሪያ ስም አድርገን የተጠቀምንበት ዋና ምክንያት ፤ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ሁሉ ፤ ከመዝናኛነት በዘለለ … ደስ የሚሉ ፣ የሚያምሩ ፣ እንዲሁም የሰው ልጆችን አዕምሮ ፤ በበጎ ሊያንፁ የሚችሉ ፤ ቅንና ጠቃሚ ጭብጦች የሚተላለፉበት ዩቲዩብ ቻናል እንደሚሆን ፍፁም በመተማመን ነው፡፡