Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS в хорошем качестве

ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS 6 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS

አድናቂዎቹ ያራዳ ልጅ ABD ይሉታል፡፡ ለቤተሰቡ 10ኛ ልጅ እንደሆነ እና እናቱም የ92 አመት የእድሜ ባለፀጋ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ በሙዚቃዎቹ "እቴ ሜቴ" እቴ የልጅነቴ እያለ የሚያወድሳት በ1982 ዓ.ም ከዛሬ 33 አመት በፊት የተዋወቃት ፍቅሩ ዘልቆ ከዛሬ 19 አመት በፊት ደግሞ በትዳር የተጣመራትን ውድ ባለቤቱን አሁንም በሙዚቃው "ቡቡዬ" ብታምኝም ባታምኝም ያላንቺ አይሆንልኝም የሚላት የሁለት የ17 እና የ15 አመት ጎረምሶች ልጇቹን እናት ያለውን ፍቅር ያሳየናል፡፡ https://shorturl.at/TaSYk የሙዚቃ ስራውን በሳውዲ በስደት ላይ እያለ ለነ ጎሳዬ ሙዚቃዎችን እየላከ እንደጀመረ ይናገራል፡፡ በሙዚቃ 21 አመታትን አስቆጥሯል 5 ተወዳጅ አልበሞችንም መስራት ችሏል ፡፡ "ጥቁር አንበሳ" ፣ "ፍቅር በአማርኛ" ፣"መርካቶ ሰፈሬ" ፣ "ምነው ሸዋ" እና አምስተኛ አልበሙ ደግሞ "ፓፓፓ" https://shorturl.at/TBPTv በሙዚቃዎቹ የሀገራችንን ሁኔታ የህዝቡን ስሜት እያነበበ እንደሚሰራ ይናገራል ለምሳሌ ይላል ማነህ ማነህ መባባል ስንጀምር "ዞሮ ዞሮ አዳም" ፣የማናውቀው አንጀባ ሲበዛ "እንኳን በጉራ" ፣ ሾርት ከት ሲበዛ "ምነው ሸዋ"፣ የሆነ ጊዜ ሰዎች ፀባያቸውሲገለባበጥ "እንደ ዥዋዥዌ"አልኩኝ ዘንድሮ ደግሞ ሰው ሆድ ብሶታል "አይዞህ" መባባል አለብን፡፡ https://shorturl.at/kOwfG ተወዳጁ ድምፃዊ #አብዱ_ኪያር ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር | Seifu on EBS "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ"    • "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀ...   "ዶቃ" ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ/ Nnegest Likké አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Comments