У нас вы можете посмотреть бесплатно የጉልበት መንቋቋት || Home remedy drink for joint pain. или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#healthy #ethiopia #jointpain #inflammation #arthritis #juice #homemade #homeremedy #ዝንጅብል #እርድ #ebs #ebstv #ebsworldwide #ኢቢኤስ #አዲስ_አበባ #ethioforumኢትዮፎረም #gout #ኢትዮጵያ #የወገብህመም #ሰይፉ_ፋንታሁን #ሰበርዜናኢትዮጵያ #habesha #entertainment #ethiopian #ኢስላማዊ #መዝሙር #ምግብ #ህመም #በሽታ #eth #uppbeat #ነጃህሚድያ #አዲስ_አበባ #ፈረንሳይኛንከቤትይማሩ #የፍቅርክሊኒክ #አብይአህመድ #abiyahmed #pyramindscheme #makemoney #quickcash #getrich #eyobhaile #eyob #jordinbezabih #podcastethiopia #eyobhailepodcast #eyobhailevsjordi #ኢዮብኃይሌ #jordivseyobhaile #podcast #ahadupodcast #እዮብ #eyobhaile #masculinity #manhood #staystrong #feminism #jordinbezabih #abu #ermiaskinde #DonkeyTube #ComedianEshetu #MysteryGuest #UnexpectedGuest #ShockingTruth #DeepThoughts #Life #Philosophy #SelfDiscovery #Ethiopia #AddisAbaba #Inspirational #Educational #NewVideo #AmharicMotivation #ዶንኪቲውብ #comedianeshetu #ኮሜድያን_እሸቱ #ምስጢራዊ #እንግዳ #ያልተጠበቀ #እንግዳ #አስደንጋጭ #እውነት #ጥልቅ #ሀሳብ #ህይወት #የህይወት_ጐዳና #ትርጉም #ፍልስፍና #ራስን #ማወቅ #ችግሮች #ግጭቶች #አስተማሪ #ቪዲዮ #አነቃቂ #ቪዲዮ #አዲስ #ቪዲዮ #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #የኮሜዲያን #እሸቱ #ኢንተርቪው #Donkey #Tube #Comedian #Eshetu #Eshetu #Mengistu #Mystery #guest #Unexpected #guest #Shocking #truth #Deep #thoughts #Life's #meaning #Life #choices #Philosophy #Self-discovery #Problems 🥤 የእርድ አና የዝንጅብል ብግነትን የሚቀንስ የተፈጥሮ መጠጥ 🌿 የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 ኩባያ ለብ ያለ ውሀ (የፈላ አይደለም) 1 ሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድ ½ ግማሽ ሻይ ማንኪያ የተከተፈ ዝንጅብል ( ¼ ሩብ የሻይ ማንኪያ የዝንጅብል ዱቄት 1 ግማሽ የሎሚ ጭማቂ 1 የሻይ ማንኪያ ማር ለማጣፈጫነት ካልሆነ ቢቀርም ችግር የለውም ቆንዶ በርበሬ በትክክል እርዱ እንዲሰራ ይረዳል 🧑🍳 መመሪያዎቹ 1. አንድ ኩባያ ንፁህ ውሀ ማሞቅ ማፍላት አይመከርም 2. እርዱን እና ዝንጅብሉን ለብ ያለ ውሀ ላይ መጨመር 3. ከዛም ማር እና ሎሚ አደባልቆ በደንብ ማማሰል🍯🍋 4. ቆንዶ በርበሬ መነስነስ🌶️ 5. ውህዱን በደንቦ ቀላቅሎ በትኩሱ መጠጣት --- 💪 እንዴት ነው የሚሰራው እርዱ(curcumin): የአንቲ-ኢንፍላሜሽን እና አንቲ-ኦክሲዳንት ባህሪ ስላለው ጎጂ ኬሚካሎችን ይከላከላል ዝንጅብል: የተፈጥሮ ህመም ማስታገሻ እና የመገጣጠሚያ ጤናን ይጠብቃል ሎሚ: Vitamin C ስላለው የመገጣጠሚያ ኮላጅን እድገትን ይጨምራል ቆንዶ በርበሬ: የእርዱን ስራ ያፋጥናል ማር: ለማጣፈጫነት እና ማለስለሻነት ይጠቅማል --- 🕐 መቼ እንጠጣው: በቀን አንዴ ጠዋት ወይም ከእንቅልፍ መተኛ ሰአት በፊት አንዴ መጠጣት ለውጥ ያለ ትጋት አይመጣም እና ከ2-3 ሳምንታት በየቀኑ መጠጣት ያስፈልጋል --- ⚠️ ማስጠንቀቂያ: እርጉዝ እናቶች የሆድ ቁስለት የሀሞት ጠጠር በሽተኞች የተለያዩ የደም ማቅጠኛ መድሀኒት የምትጠቀሙ ሰዎች እና ለመጠጡ አለርጂ ያለባችሁ ሰዎች ባለሙያ አማክሩ ይህ መጠጥ የጉልበት ህመም የመገጣጠሚያ ችግሮችን አያድንም ግን ለማገገም እና ለህክምና ብሎም ብግነትን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው