У нас вы можете посмотреть бесплатно 45,000 አይነት የፕሮቴስታንት እምነት አለ? ፕሮቴስታንት ለምን በዚህ ደረጃ ተከፋፈለ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙ ጊዜ ፕሮቴስታንቶችን የሚወቅሱ ሰዎች ከሚጠቀሙበት መከራከሪያ ነጥብ አንዱ ፕሮቴስታንቶችን 45ሺህ ናችሁ ብሎ መክሰስ ነው። እነኝህ ሰዎች የእነሱ ቤተእምነት ያለደረሰበት አገር ህዝብ እና ነገድ መሐል እንኳን ፕሮቴስታንቶች ወንጌል ሰብከው ራሱን የቻለ ቤተእምነት ለአገሬው ሰው እንደሚያቁቁሙ አያውቁም ወይም ቢያቁም እውቅና አይሰጡም። ያው የሚፈለገው ማሸማቀቁ እንጂ እውነተኛ መረጃ ላይ ተመስርቶ መመጎቱ አይደልም። ዎርልድ ክርስቲያን ኢንሳክሎፒዲያ ለ120 አመታት የክርስትና እድገት መስፋፋት እንዲሁም የቤተእምነቶችን እምነት የቤተእምነቶችን ቁጥር ሲያጠና ቆይቷል። ጥናቱንም በየጊዜው ይፋ ያደርጋል። አንደኛው እና በ2000 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ የሆነው ሁለተኛው መጽሐፍ ገበያ ላይ ይገኛል። ሦስተኛውም እትም በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይታሰባል። በዎርልድ ክርስቲያን ኢንሳክሎፒያዲያ መረጃ ላይ ተመስርተን ይህን በፕሮቴስታንት ክርስቲያኖች ላይ የሚቃጣ የውሸት ክስ ለመዳሰስ እንሞክራለን። One of the arguments often used by those who criticize Protestants is that there are 45,000 Protestants. These people do not know that Protestants preach the gospel and establish an independent church for the people of the country and tribe where their church has not reached. Or if they do, they do not recognize it. They do not want to argue based on real data because they want to embarrass us. The World Christian Encyclopedia has been studying the growth and spread of Christianity for 120 years and the number of churches. It publishes its research regularly. The first book and the second, which were released to the public in 2000, are on the market. The third edition is expected to be released soon. We will try to explore this false accusation against Protestant Christians based on the information in the World Christian Encyclopedia. #Christianity #JesusChrist #Bible #Faith #Gospel #ChristianLife #ChristianCommunity #JesusSaves #godisgoodeveryday #Protestant #SolaScriptura #SolaFide #ReformedTheology #BiblicalTruth #ChristAlone #ChurchHistory #TheologyMatters #ChristianApologetics #DefendTheFaith #BibleStudy #TruthInLove #PreachTheWord #GreatCommission #protestantmezmur #ChristiansUnite #FaithOverFear #WalkByFaith #GodsWord #ChristianInfluencer #BibleVerseOfTheDay #ክርስትና #ኢየሱስክርስቶስ #መጽሐፍቅዱስ #እምነት #ወንጌል #ክርስቲያን #ኢየሱስ #እግዚአብሔር #ፕሮቴስታንት #ሶላስክሪፕቱራ #ሶላፊዴ #የእውነተኛውንየክርስትናትምህርት #ክርስቲያንእውነት #በክርስቶስብቻ #የቤተክርስቲያንታሪክ #የጴንጤመዝሙር #የፕሮቴስታንትመዝሙር