У нас вы можете посмотреть бесплатно Topkapi Palace: Inside the Secrets of the Ottoman Empire ቶፕካፒ ቤተመንግስት – የኦቶማን ቱርክ ነገሥታት መኖሪያ። 🇹🇷 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Explore Topkapi Palace, the legendary residence of the Ottoman Sultans for more than 400 years. In this video, we walk through its majestic courtyards, royal chambers, sacred relics, treasure rooms, and the private Harem where palace life unfolded behind closed doors. Discover the architecture, history, artifacts, and untold stories that shaped the Ottoman Empire. Perfect for history lovers, travelers, and anyone planning a visit to Istanbul. Subscribe for more travel & history videos! ታሪካዊ ጉዞ ወደ ቶፕካፒ ቤተመንግሥት! ከ1465 እስከ 1924 ዓ.ም ድረስ የኦቶማን ኢምፓየር ማዕከል ወደነበረው ታላቅ ስፍራ እንጓዛለን። የንጉሠ ነገሥቱን አራቱን ግቢዎች፣ የሐረምን ድራማ (ሁረም ሱልጣን ሥልጣን የያዘችበትን መንገድ እና ልዑል ሙስጠፋን መገደል) በዝርዝር እንመለከታለን። በተጨማሪም የ86-ካራት የማንኪያ ሰሪው አልማዝ ያለበትን ግምጃ ቤትና ቅዱሳን ቅርሶችን (የነቢዩ ሙሴ በትር ፣ የመጠምቁ ዮሐንስ የእጁ አፅም እና የነቢዩ መሐመድን የእግር ዳና እንዲሁም መሐረብ) እናስጎበኛችኋለን። ከዚህም በላይ፣ የኦቶማን ሱልጣኖችን ከኢትዮጵያ ነገሥታት (ልብነ ድንግል እና ዮሐንስ አራተኛ) ጋር በቀይ ባህር ፖለቲካ እና በግራኝ አሕመድ ጦርነት የሚያገናኘውን ውስብስብ የጋራ ታሪክ እንዘረዝራለን። ይሄ ቪዲዮ ታሪክን፣ ጂኦፖለቲክስን እና ድራማን ያጣመረ ነው! #TopkapiPalace #ቶፕካፒ #የቱርክ_ታሪክ #ኦቶማን_ግዛት #ኢስታንቡል #የጉዞ_ቭሎግ #የኢትዮጵያ_ታሪክ #OttomanEmpire #HürremSultan #IstanbulHistory #TravelVlog