У нас вы можете посмотреть бесплатно 💡የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#houserentaltax #turnovertax #tot #rentaltax #rentalincometax #excelformula #excel #exceltutorial #የቤትኪራይገቢግብርአሰራር #የቤትኪራይ #የአከራይተከራይግብርአከፋፈል #አከራይተከራይግብርስሌት #ግብርአከፋፈልስሌት #የግብርአከፋፈል #rentalincometaxcalculation #akeraytekeraygibir #የቤትኪራይ #የቤትኪራይየገቢግብር #የገቢግብር #የቤትኪራይታክስ #ተርንኦቨርታከስ #ቲኦቲ #የቤትኪራይየገቢግብርለደረጃሐ #የቤትኪራይየገቢግብርለደረጃሀእናለ #የቤትኪራይየገቢግብርለደረጃሀ #የቤትኪራይየገቢግብርለደረጃለ #የገቢግብር #ታክስ #የቤትኪራይለደረጃ“ሀ”እና"ለ”ግብርከፋዮች #የቤትኪራይለደረጃ“ሐ”ግብርከፋዮች 💡የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ለደረጃ “ሐ” የግብር አሰራር ዘዴ የኪራይ ገቢ ግብር 💡በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል:: 💡ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች& 💡ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች 💡ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል:: ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው:: ለበለጠ መረጃና መልስ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ጉሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/+QkX1qigGnrwyZGI8 Ethiopia