У нас вы можете посмотреть бесплатно የልደቱ አያሌው የጉዞ እግድ | ሽመልስ አብዲሳ ያፈነዳው ሚስጢር | የለንደን ፋኖ የቴዲ ኮንሰርት ታገደ ? или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
-ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በእንግሊዝ ለንደን ከሚያካሂደው የሙዚቃ ኮንሰርት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ውዝግቦች አሁንም እንደቀጠሉ ነው።ራሳቸውን 'የለንደን ፋኖ' በሚል የሚጠሩ ግለሰቦች የኮንሰርቱን ዝግጅት የተቃወሙ ሲሆን 'ትክክለኛው የለንደን ፋኖ አኛ ነን' የሚሉት ደግሞ የተሰጠው መግለጫ ሀሰተኛ ነው ብለዋል። አቶ ልደቱ አያሌው ሀገር ቤት እንዳይገቡ ተከለከሉ። -የኦሮሞ ህዝብ ሲጨቁነው የነበረውን ስርዓት ለመገርሰስ ከከፈለው ዋጋ በላይ አሁን ያገኘውን ለመጠበቅ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው።" ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በሌላ በኩል ኦሮሚያን “ተፈናቃይ የሌለባት” ክልል አደርጋለሁ ሲል ክልሉ አሳውቋል። #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች