У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሔር መንግሥት በጌታ ኢየሱስ ሕማማት (ክፍል 15) | God's Kingdom in Jesus' Sufferings(Pt. 15) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት በሚል የጀመርነው የጥናታችን ይህ አስራ አምስተኛውን ክፍል ሲሆን በዚህም ውስጥ ጌታ ኢየሱስ ስለ መከራው በተናገረው ውስጥ፣ በተከሰሰ ጊዜም ከእግዚአብሔር መንግሥት ጋር በተያያዘ በሰጠው መልስ ውስጥ፣ በስቅላቱ፣ በሞቱ እና በትንሳዔ ውስጥ የእግዚአብሔር መንግሥት እንዴት እንደገለጠች የምንመለከት ይሆናል፡፡ 👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ወጥ ታሪክ እና በእግዚአብሔር መንግሥት ጭብጥ ሃሳብ ላይ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግን አይዘንጉ። 📌 ጥያቄዎን ማንነታቸው ሳይገለጽ ለመጠየቅ እባክዎን ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡- https://forms.gle/NHU79n4p1NzAZUVZ9 ከዚህ ቀጥሎ የሚከተለው ክፍል፡- • የእግዚአብሔር መንግሥት በቤተ-ክርስቲያን መመስረት (ክፍል 16) |... ከዚህ በፊት የነበረው ክፍል፡- • የእግዚአብሔር መንግሥት በጌታ ኢየሱስ አስተምሮ (ክፍል 14) | G... #የእግዚአብሔር_መንግሥት #እግዚአብሔር_ቃል #መጽሐፍ_ቅዱስ #የእግዚአብሔር_እቅድ #ንጉስ #የኢየሱስ_ሕማማት #የኢየሱስ_ስቅላት #የኢየሱስ_ሞት #የኢየሱስ_ትንሳዔ #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ተከታታይ_ትምህርት #ኢየሱስ #ሳሙኤል_አክሊሉ #ባይብል_ኮኔክትድ #BibleConnected #king #teachings #Jesus_death #resurrection #God's_word #God's_big_picture #Jesus #bible #Samuel_Aklilu