У нас вы можете посмотреть бесплатно Aster Abebe | Felgehe - ፈልጌህ или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe ➡➡ ፈልጌህ ⬅⬅ ፈልጌህ አላጣሁህም ከልቤ ሽቼህ ራስህን አልሰወርክም (2x) ውሃ በሌለበት በደረቅ ምድር ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ አገኘችህ አገኘችህ (4x) በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው ሳገኝህ ልቤን ደስ አለው (4x) ተመችቶኝ ነው አባትነትህ ዘላለም በቤቴ እራስ ሁን የምልህ ተመችቶኝ ነው አምላክነትህ ዘላለም በላዬ ንገስብኝ ምልህ አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን አምላኬ ባትሆን ጌታዬ ባትሆን ባትሸከመኝ በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ መክረህ ባትመልሰኝ በፍቅር ባትይዘኝ ፈቅደህ ባትምረኝ ምክርህ ባይደግፈኝ ምን ይሆን ነበረ እጣዬ ስለ ምሕረትህ ተመስገን ጌታዬ (4x) አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ዘውዴ መድመቂያዬ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታዪያዬ ተባረክ (4x) ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እኔ ምፈልገው አንተን ነው (3x) ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው (3x) ሁሌ ምናፍቀው አንተን ነው (3x) ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው (3x) እኔ ምፈልገው አንተን ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው እኔ ምፈልገው አንተን ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው ቀሪ ነው