• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል скачать в хорошем качестве

በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል 1 месяц назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል

#ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses #ቤትለእንቦሳ #የብርነገር #ዐውደቢዝነስ airbnb in addis ababa, Guest house, in Addis Ababa Ethiopia የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለተጨማሪ 10 ቀናት መራዘሙን የጨረታ ኮሚቴ አሳውቋል፡፡ 220 ፕሎቶች በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች በተሰናዱበት በዚህ ጨረታ የኦንላይን ሰነድ ሽያጩ ከታህሳስ 25/2018 እስከ ጥር 12/2018 ዓ.ም በተመቻቸው የተቋሙ ድረ-ገፅ ሲሸጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በተለያየ ምክንያት የጨረታ ሰነድ ላልገዙ አካላት ተጨማሪ እድል ለመስጠትና የተሳታፊዎችን ቁጥር ለማሳደግ እንዲያግዝ በደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀፅ 20 በተደነገገው መሰረት የሰነድ ሽያጩን ከጥር 13/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ስለሆነም ፍፁም ፍትሐዊና ግልፅ በሆነው የከተማችን የመሬት ሊዝ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ አካላት የጨረታ ሰነዱን ከጥር 13/2018 እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ድረስ የቴሌ ብር አካውንታችሁን ተጠቅማችሁ ሰነዱን ከተቋሙ ድረ-ገፅ (landlessdocument.aalb.gov.et) በመገዛት እንድትወዳደሩ ቢሮው በድጋሚ ጥሪ እያቀረበ የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 መሆኑን እንገፃለን፡፡ በተጨማሪም ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ልሣን ጋዜጣ ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የጨረታ ቁጥር አ/ቃ/ክ/ከ/27/18 የቦታ ኮድ LDR-AKI-MIX-00014927 የቦታ ስፋት 992 ካሜ ተብሎ የተጠቀሰው 233 ካ.ሜ በሚል የተስተካከለ ሲሆን በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል ። የተሰረዙ ቦታዎችን ኮድና ዝርዝር መረጃ ነገ ጥር 09/2018 ታትሞ በሚወጣው አዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ ይመልከቱ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ +251 944 36 59 59 +251 904 04 60 50 website - www.ermitheethiopia.com ​ 🔷 ራዕይ የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /  አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው። 🔶ተልእኮ ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ። 🔻 እሴቶች o ታማኝነት /integrity  ትብብር /collaboration  መረጋጋት/Calmness  የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful  ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ። Ermi The Ethiopia P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia Phone: - +251 944 36 59 59 #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇 Youtube    / ermiasfkade   Talgram--- t.me/ermitheethiopia Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና . Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia Instagram --- ermi_the_ethiopia https://ermitheethiopia.wordpress.com/

Comments
  • 7ኛው  ዙር መሬት ሊዝ ጨረታ በቀጥታ   @ErmitheEthiopia  7th round of land lease auction 4 месяца назад
    7ኛው ዙር መሬት ሊዝ ጨረታ በቀጥታ @ErmitheEthiopia 7th round of land lease auction
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • መሬት መግዛት ወይስ አፓርታማ ? ከነማስረጃው 1 месяц назад
    መሬት መግዛት ወይስ አፓርታማ ? ከነማስረጃው
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የሚሸጥ ዘመናዊ የቪላ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ | Amazing Villa House For Sale | Ayat, Addis Ababa | Keys To Addis 8 месяцев назад
    የሚሸጥ ዘመናዊ የቪላ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ | Amazing Villa House For Sale | Ayat, Addis Ababa | Keys To Addis
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • ጠበቃዉ እዉነታዉን አወጣ የቤቲእህት እና ኦሊያድ ተፈረደባቸዉ😱 15 часов назад
    ጠበቃዉ እዉነታዉን አወጣ የቤቲእህት እና ኦሊያድ ተፈረደባቸዉ😱
    Опубликовано: 15 часов назад
  • የድጅታል ካርታ አገልግሎት / በቦሌ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 1 год назад
    የድጅታል ካርታ አገልግሎት / በቦሌ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
    Опубликовано: 1 год назад
  • “ይህን ተርጉሚውና ደሞዜ የአንቺ ይሆናል” ሲል ቢሊየነሩ ሳቀ - ሰራተኛዋ ተረጎመችው፣ እሱም በድንጋጤ አፉን ከፈተ 1 месяц назад
    “ይህን ተርጉሚውና ደሞዜ የአንቺ ይሆናል” ሲል ቢሊየነሩ ሳቀ - ሰራተኛዋ ተረጎመችው፣ እሱም በድንጋጤ አፉን ከፈተ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ባለሃብቶች እና የመንግስት ሃላፊዎች ለምን ታሰረ? እስሩ ይቀጥላል? የመንግስት ሰራተኞች ቆጠራ ምንድን ነው? Addis Business 1 месяц назад
    ባለሃብቶች እና የመንግስት ሃላፊዎች ለምን ታሰረ? እስሩ ይቀጥላል? የመንግስት ሰራተኞች ቆጠራ ምንድን ነው? Addis Business
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ቀይ ባህር | በግብፆች አንደበት ስለ ኢትዮጵያ አየር ሀይል አቅም| 1 месяц назад
    ቀይ ባህር | በግብፆች አንደበት ስለ ኢትዮጵያ አየር ሀይል አቅም|
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • በኢትዮጵያ ውስጥ ንግድ ጀምሩ! |Start a Mini Import Business from China to Ethiopia with Just $50! 9 месяцев назад
    በኢትዮጵያ ውስጥ ንግድ ጀምሩ! |Start a Mini Import Business from China to Ethiopia with Just $50!
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • ከ2ኛ እስከ 7ኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ዝቅተኛ ዋጋ Land Development& Management Office has issued the land lease tender 2 месяца назад
    ከ2ኛ እስከ 7ኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ዝቅተኛ ዋጋ Land Development& Management Office has issued the land lease tender
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ከትልቁ ኢትዮጵያዊ  ቢልየነር ጋር 3 ቀን አሳለፍኩ !አስደንጋጩ እውነት  #comedianeshetu #donkeyyoutube #sunshine #dinklijoch 2 месяца назад
    ከትልቁ ኢትዮጵያዊ ቢልየነር ጋር 3 ቀን አሳለፍኩ !አስደንጋጩ እውነት #comedianeshetu #donkeyyoutube #sunshine #dinklijoch
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ቤት በ1.1 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 100% ያለቀ የባንክ ብድር የተመቻቸለት | Apartment price in Addis Ababa 2 месяца назад
    ቤት በ1.1 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 100% ያለቀ የባንክ ብድር የተመቻቸለት | Apartment price in Addis Ababa
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • 🔴Live ጋዜጣዊ መግለጫ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    🔴Live ጋዜጣዊ መግለጫ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    Опубликовано:
  • ከ11 ሚሊዮን ጀምሮ ፎቅ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ዘመናዊ ቤት@Addistube14 #ethiopia #home #fetadaily #realesta 1 месяц назад
    ከ11 ሚሊዮን ጀምሮ ፎቅ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ዘመናዊ ቤት@Addistube14 #ethiopia #home #fetadaily #realesta
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ⚡️ Силовой захват президента || Резкое заявление о капитуляции 2 дня назад
    ⚡️ Силовой захват президента || Резкое заявление о капитуляции
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የካ ክ/ከተማ  የመሬት ሊዝ ጨረታ ከ ሁለተኛ ዙር እስከ ሰባተኛ ዙር @ErmitheEthiopia#addisababa #land 2 месяца назад
    የካ ክ/ከተማ የመሬት ሊዝ ጨረታ ከ ሁለተኛ ዙር እስከ ሰባተኛ ዙር @ErmitheEthiopia#addisababa #land
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • አባይ ወንዝን አትንኩብን Dr Rodas Tadese/Andromeda/Yewerq zeneg/Qebeto/Shama/ebs/Etv 1 месяц назад
    አባይ ወንዝን አትንኩብን Dr Rodas Tadese/Andromeda/Yewerq zeneg/Qebeto/Shama/ebs/Etv
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ሲንክ፣ ሳከር እና ግራናይት አብረን እንግዛ.. ወቅታዊ ዋጋቸውን እና ሌሎችንም በዚህ ቪዲዮ 4 месяца назад
    ሲንክ፣ ሳከር እና ግራናይት አብረን እንግዛ.. ወቅታዊ ዋጋቸውን እና ሌሎችንም በዚህ ቪዲዮ
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • ሰበር || 13 часов назад
    ሰበር || " አመራሮቹ ከሀገር ወጥተዋል!! " - Haileyesus Adamu | Amhara Fano | CNN ETHIOPIA
    Опубликовано: 13 часов назад
  • ፖሊሶቹ ተራ ሴት መስላቸው ተተናኮሏት፣ ቀጥሎ የተፈጠረው ግን ያስደነገጣል 1 месяц назад
    ፖሊሶቹ ተራ ሴት መስላቸው ተተናኮሏት፣ ቀጥሎ የተፈጠረው ግን ያስደነገጣል
    Опубликовано: 1 месяц назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5