У нас вы можете посмотреть бесплатно Roza Media ሮዛ ሚድያ16 is live или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አቡነ ተክለሃይማኖት 👉 «ተክለሃይማኖት» ማለት ‹‹የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው፡፡ 👉 የተወለዱት በቡልጋ ደብረ ጽላሎሽ ነው። አባታቸው ቅዱስ ጸጋ ዘአብ፤ እናታቸው እግዚእ ኃርያ ይባላሉ። 👉 ቅዱሳን ከሆኑት ጸጋ ዘአብ እና እግዚእ ኃርያ ቅዱስ ጋብቻ አቡነ ተክለ ሐይማኖት መጋቢት 29 ተፀንሰው ታህሳስ 24 ተወለዱ። 👉 ወላጆቻቸው የወጡላቸው ስም ፍስሐ ጽዮን ነው ነው። ትርጓሜውም የጽዮን ደስታ፣ ተድላ ማለት ነው። 👉 ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ሃያ አምስተኛ ሆነው የእግዚአብሔርን መንበር አሐዱ አብ ቅዱስ፣አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብለው አጥነዋል።