• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics скачать в хорошем качестве

ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule  with lyrics
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics

Subscribe And Share the channel #addisuworku #oldsongs #mezmur እኔ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ተጠማሁኝ ፡ ያለው ፡ የደሙ ፡ ፍሬ ፡ ነኝ (፪x) እኔም ፡ እንደሌላው ፡ አለሁኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ ብዬ ፡ ምናገረው ከበደሌ ፡ ሌላ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝ ፡ የምዘረዝረው ሰው ፡ መስሎት ፡ ቢክበኝ ፡ ሁሉን ፡ እንደከንቱ ፡ ቆጥሬ ፡ እተዋለሁ ይልቁን ፡ በሞቱ ፡ ጌታን ፡ እንድመስለው ፡ ለዚያ ፡ እዘረጋለሁ እኔ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ተጠማሁኝ ፡ ያለው ፡ የደሙ ፡ ፍሬ ፡ ነኝ እኔስ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ምህረት ፡ የተቀበልኩ ፡ ሞት ፡ የተሻረልኝ ፡ እድለኛ ፡ ሰው ፡ ነኝ ከመቃብር ፡ ወዲህ ፡ ቀሪ ፡ የሆነውን ፡ ታሪክ ፡ ከምሰራ ጊዜ ፡ የሚሽረውን ፡ ነገ ፡ የሚረሳውን ፡ ዝና ፡ ከማወራ ዘላለማዊውን ፡ ሕይወት ፡ የሆነውን ፡ ላውዛ ፡ ያንን ፡ ዜና የእግዚአብሔር ፡ አብ ፡ ፍቅር ፡ የጌታችን ፡ ታሪክ ፡ እርሱ ፡ ይበልጣልና እኔ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ተጠማሁኝ ፡ ያለው ፡ የደሙ ፡ ፍሬ ፡ ነኝ እኔስ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ምህረት ፡ የተቀበልኩ ፡ ሞት ፡ የተሻረልኝ ፡ እድለኛ ፡ ሰው ፡ ነኝ ከአምላክ ፡ ጥሪ ፡ ሰምተው ፡ ለአምላካቸው ፡ ወንጌል ፡ ሌት ፡ ቀን ፡ የሚለፉ በዚያ ፡ በማይጠፋው ፡ በሕይወት ፡ መጽሃፍ ፡ ላይ ፡ ተግተው ፡ የሚጽፉ በበጉ ፡ ዙፋን ፡ ፊት ፡ በጻድቃን ፡ ማህበር ፡ ስማቸው ፡ ሲጠራ በነፍስ ፡ ተወራርደው ፡ ድል ፡ እንዳደረጉ ፡ በአንክሮ ፡ ሲወራ እኔ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ተጠማሁኝ ፡ ያለው ፡ የደሙ ፡ ፍሬ ፡ ነኝ እኔስ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ምህረት ፡ የተቀበልኩ ፡ ሞት ፡ የተሻረልኝ ፡ እድለኛ ፡ ሰው ፡ ነኝ ጥላዋ ፡ እስክታልፍ ፡ ጀንበር ፡ እስክትጠልቅ ፡ በአምላኬ ፡ ታግዤ በሚሰጠኝ ፡ ጸጋ ፡ የጸድቅን ፡ ጐዳና ፡ እስከጫፍ ፡ ተጉዤ ቃል ፡ እንደገባልኝ ፡ ለእረፍት ፡ ሲጠራኝ ፡ አክሊል ፡ ቢጠብቀኝ ከሁሉም ፡ የሚበልጥ ፡ የነፍሴ ፡ መድኃኒት ፡ ፊት ፡ ነው ፡ የሚናፍቀኝ እኔ ፡ በበኩሌ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ ተጠማሁኝ ፡ ያለው ፡ የደሙ ፡ ፍሬ ፡ ነኝ እኔን ፡ ብትጠይቁኝ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ ምንም ፡ ታሪክ ፡ የለኝ ምህረት ፡ የተቀበልኩ ፡ ሞት ፡ የተሻረልኝ ፡ እድለኛ ፡ ሰው ፡ ነኝ By Pastor Addisu Worku

Comments
  • Джем – ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule  with lyrics
    Джем – ፓስተር አዲሱ ወርቁ / Pastor Addisu Worku እኔ ፡ በበኩሌ Ene Bebekule with lyrics
    Опубликовано:
  • Adisu Worku Selected Songs👍ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ👏ምስጋና ምስጋና👍እኔ በበኩሌ የኔ ነው የምለው 👏🏼ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ👍 4 года назад
    Adisu Worku Selected Songs👍ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ👏ምስጋና ምስጋና👍እኔ በበኩሌ የኔ ነው የምለው 👏🏼ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ👍
    Опубликовано: 4 года назад
  • ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2 3 года назад
    ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
    Опубликовано: 3 года назад
  • አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025 1 месяц назад
    አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ እና የምሽት መዝሙር ስብስብ / NonStop Ethiopian protestant Gosple songs 6 дней назад
    ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ እና የምሽት መዝሙር ስብስብ / NonStop Ethiopian protestant Gosple songs
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Yemesqelu Feqer Vol.1
    Yemesqelu Feqer Vol.1
    Опубликовано:
  • ከሞትም ያድናል @ 7th Mahlet Recognition Event 3 года назад
    ከሞትም ያድናል @ 7th Mahlet Recognition Event
    Опубликовано: 3 года назад
  • Andie Qortenal Vol. 2
    Andie Qortenal Vol. 2
    Опубликовано:
  • በማለዳ እና በለሊት የሚደመጡ መዝሙሮች / ረጋ ያሉ መዝሙሮች /#ethiopianprotestantmezmur #መዝሙር /የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant 1 месяц назад
    በማለዳ እና በለሊት የሚደመጡ መዝሙሮች / ረጋ ያሉ መዝሙሮች /#ethiopianprotestantmezmur #መዝሙር /የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Dr. Dereje Kebede || legna gn meteleyachen || ለኛ ግን መጠለያችን  || ዶ/ር ደረጄ ከበደ Lyrics 10 месяцев назад
    Dr. Dereje Kebede || legna gn meteleyachen || ለኛ ግን መጠለያችን || ዶ/ር ደረጄ ከበደ Lyrics
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album 3 года назад
    ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album
    Опубликовано: 3 года назад
  • Tamagn Muluneh Full Album  Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant 1 месяц назад
    Tamagn Muluneh Full Album Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ክቡር ክቡር - ዘማሪ አዲሱ ወርቁ || Kibur Kibur - Singer Addisu Worku || Live Worship 1 год назад
    ክቡር ክቡር - ዘማሪ አዲሱ ወርቁ || Kibur Kibur - Singer Addisu Worku || Live Worship
    Опубликовано: 1 год назад
  • ኤልሮኢ ሳሙኤል ቦርሳሞ  /Elroe Samuel Borsamo/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA 2 года назад
    ኤልሮኢ ሳሙኤል ቦርሳሞ /Elroe Samuel Borsamo/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA
    Опубликовано: 2 года назад
  • 'መንገዴን አደራ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ 1 год назад
    'መንገዴን አደራ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
    Опубликовано: 1 год назад
  • እግዚአብሔር ሲረዳ  // ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ// 7 месяцев назад
    እግዚአብሔር ሲረዳ // ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ// "egziabhier sireda" pastor tesfaye gabiso ECRC LIVE WORSHIP 2025
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • የዘላለም ሸማዬ | YEZELALEM SHEMAYE | ዘማሪ መጋቢ ገዛኼኝ ሙሴ | Halwot E.U.C | #2024 1 год назад
    የዘላለም ሸማዬ | YEZELALEM SHEMAYE | ዘማሪ መጋቢ ገዛኼኝ ሙሴ | Halwot E.U.C | #2024
    Опубликовано: 1 год назад
  • Ya Messih vol. 3 full album | Meskerem Getu |new Ethiopian Gospel album 2024 1 год назад
    Ya Messih vol. 3 full album | Meskerem Getu |new Ethiopian Gospel album 2024
    Опубликовано: 1 год назад
  • Songs of Mighty Power  Samuel Borsamo; and gize asibegn biye 3 года назад
    Songs of Mighty Power Samuel Borsamo; and gize asibegn biye
    Опубликовано: 3 года назад
  • የከበረ - ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል || Yekebere - Singer Samuel Tesfamichael 7 месяцев назад
    የከበረ - ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል || Yekebere - Singer Samuel Tesfamichael
    Опубликовано: 7 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5