У нас вы можете посмотреть бесплатно የገነት ደጅ የደረሰው የጠፈር ተጓዥ /Observation of Universe или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዓይን አይቶ የማያምናቸው ብዙ ምሥጢራዊ ሁነቶች በዓለማችን ላይ ታይተዋል። እግዚአብሔር የፈጠረው ይህ ግዙፍና ሰፊ አፅናፈ ዓለም ውስጥ ያሉት ነገሮች ግን ከአዕምሮ መረዳት በላይ ከዕውቀት ምርምር ውጭ በመሆኑ የሰው ልጅ ለዘመናት በጠፈር ውስጥ የሚያደርጋቸው ምርምሮች መድረሻና ማለቂያ በሌለው አፅናፈ ዓለም(Universe) ውስጥ የሚያገኛቸው ነገሮች ማብቂያ ወደሌለው የዘላለም የምርምር ጉዞ ውስጥ እየከተቱት የማይዘለቅ ምሥጢር ውስጥ እየናወዘ ይገኛል። የአፅናፈ ዓለምንና መጨረሻ የሌለው ይህን ሁልቆ መሳፍርት የማይተመንለትን ዩኒቨርስንና በውስጡ የያዘውን አሰደናቂና የማይታመኑ ዓለማትን ለማስቃኘት የሞከረውን ይህን መንፈሳዊ ፊልምን እንድትመለከቱትና ለሌሎች ሼርና ላይክ በማድረግ ታጋሩት ዘንድ ስጋብዝ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በማሳሰብ ጭምር ነው።