У нас вы можете посмотреть бесплатно አልበር ካሙ፡ ትርጉም አልባው ዓለም እና የሰው ልጅ ትግል | የአብስርዲዝም (Absurdism) ፍልስፍና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበሩት ታዋቂ ጸሐፊና ፈላስፋ "አልበር ካሙ" የሕይወት ታሪክና የፍልስፍና ሥራዎች ላይ በጥልቀት እንወያያለን። ሕይወት ትርጉም አላት? ዓለም ለጥያቄዎቻችን መልስ ካልሰጠችን ምን ማድረግ አለብን? ካሙ "አብስርዲዝም" (Absurdism) በሚለው እሳቤው ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን አስገራሚ ምላሽ እናያለን። በቪዲዮው ውስጥ የሚዳሰሱ ነጥቦች፦ የአልበር ካሙ አጭር የሕይወት ታሪክ። Absurdism (ትርጉም አልባነት) ምንድን ነው? "ሲዚፈስ" (The Myth of Sisyphus) እና የሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ትግል። በመከራ ውስጥ ደስታን እንዴት ማግኘት ይቻላል? እንደ "ዘ ስትሬንጀር" (The Stranger) እና "ዘ ፕሌግ" (The Plague) ያሉ ድንቅ መጽሐፎቹ። ለፍልስፍና፣ ለሥነ-ጽሑፍ እና ለሕይወት አዲስ እይታ ፍላጎት ካላችሁ ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ ነው። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #አልበርካሙ #ፍልስፍና #አብስርዲዝም #ሥነጽሑፍ #ሕይወት #መጽሐፍ #ኢትዮጵያ #AlbertCamus #Philosophy #AmharicPhilosophy #Absurdism #TheStranger #Sisyphus