У нас вы можете посмотреть бесплатно 05 Mematsegna Ketema |መማጸኛ ከተማ| የእውነት ቃል አገልግሎት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Click This Link 👉 / @EKA-ewnet #SUBSCRIBETO OUR YOU TUBE CHANNEL TO GET NOTIFICATIIONS OF NEW POSTS መማጸኛ ከተማ መማጸኛ ከተማ ኢየሱስ ሆኖ ለኛ ከሞት አምልጠናል በሞቱ ሕይወት በዝቶልናል በሕይወቱ የኃጢአት ደሞዝ ሞት ለነበረበት የነፍስ ቤዛ ሰጥቶ ስርየት አደረገ በኢየሱስ መታዘዝ ፍጹም ተደስቶ በቀራንዮ መስቀል ማዛውን አሽትቶ በቀራንዮ መስቀል ኢየሱስን አይቶ የዕዳውን ጽሕፈት ሞት የሚናገረው አዋጅ በአዋጅ ሽሮ ዘንጉን በመዘርጋት ምህረቱን ገለጠ ቀለበቱን ሰጥቶ በውድ ልጁ ሞት አዲስ መንገድ ከፍቶ በከበረው ደሙ ነፍሳችንን ገዝቶ ባለማወቅ ወድቀን ከርስት የተለየን ለፍርድ የተፈለግን ነፍሳችን ለማትረፍ ወደ ጌታ ኢየሱስ የሸሸን እኛ ነን የ'ማይገባን ነበርን ሕይወት አገኘን በክርስቶስ መሞት ወደ እርሱ መለሰን ለእኛ ስለሞተ ሊቀካህናችን ለዘላለም አረፍን ከመቅበዝበዛችን ምስጋና ይድረሰው ለቤዥን ጌታችን