У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴በጎ መአዛሽ ሽቶዬ ነሽ/ ዘማሪ ግርማቸው ኃይሉ/@ፀሎትሚዲያ21 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👉ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።እግዚአብሔር ያክብርልን!!! 🆂🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴 ======= @ፀሎትሚዲያ21======== 👉የእመቤታችን_መዝሙሮች_ስብስብ #ማርያም_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #መዝሙር_ኦርቶዶክስ #ማርያም_ማርያም_ልበል #ልቦናዬ_ያውጣ #ዘማሪ_አቤል_መክብብ #ማር_ሚካኤል#ቅዳሴ #ገድለ #መንበረ_ፓትርያርክ #አዲስ_ዝማሬ #ድራማ #ኢትዮጵያ #ሊቀመዘምራን_ቴዎድሮስ #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኤርትራ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ድንግልማርያም #ይልማ_መዝሙር #የማርያም_መዝሙሮች_ስብስብ #ተዋህዶ #ማህበረ_ቅዱሳን_መዝሙር በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ ምሳሌ የሌለሽ ... ነይ እመቤቴ ዘመዴ ነሽ ... ነይ እመቤቴ ያን ያንን ክፉ ዘመን ... ነይ እመቤቴ ያለፍኩብሽ ... ነይ እመቤቴ በፍቅርሽ እሳት ... ነይ እመቤቴ ልቤ ነደደ ... ነይ እመቤቴ እናትነትሽን ... ነይ እመቤቴ ስለወደደ ... ነይ እመቤቴ በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ የሠውስ ጉልበት ... ነይ እመቤቴ ምን ይረባኛል ... ነይ እመቤቴ ሰረገላዬ ... ነይ እመቤቴ መቼ ያድነኛል ... ነይ እመቤቴ ከተሰወረ ... ነይ እመቤቴ ክፉ መከራ ... ነይ እመቤቴ እድናለሁኝ ... ነይ እመቤቴ አንቺን ስጠራ ... ነይ እመቤቴ በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ ለስንፍናዬስ ... ነይ እመቤቴ መቼ ልክ አለው ... ነይ እመቤቴ ስለ በደሌ ... ነይ እመቤቴ እተክዛለሁ ... ነይ እመቤቴ ለአነጋገሬ ... ነይ እመቤቴ ማጣፈጫ ነሽ ... ነይ እመቤቴ ተሰምቻለሁ ... ነይ እመቤቴ ድንግል ሆይ ስልሽ ... ነይ እመቤቴ በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ ለመንገዴ ስንቅ ... ነይ እመቤቴ ለርሃቤ መርሻ ... ነይ እመቤቴ ለታመመ ሰው ... ነይ እመቤቴ ነሽ መፈወሻ ... ነይ እመቤቴ የተማጸነ ... ነይ እመቤቴ በስምሽ አምኖ ... ነይ እመቤቴ ማን አፍሮ ያውቃል ...ነይ እመቤቴ ፊትሽ ለምኖ ... ነይ እመቤቴ በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ በጐ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ! @ፀሎትሚዲያ21 Thank you for your support. 🙏 1) This video has no negative impact on the original works. 2) This video is also for informational purposes. 3) It is not transformative in nature. 4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary. "@ፀሎትሚዲያ21 "does the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.