У нас вы можете посмотреть бесплатно እሣት እና ጭድ .. | ምዕራፍ 2 ክፍል 34 | ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም Se 2 Ep 34 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩትና "የተቆጠሩ" ተብለው በቁርኣን የተገለጹት የወርሐ ረመዳን ውድ ቀናት፤ እንሆ ግስጋሴያቸው አልተገታም። በእያንዳንዱ ሰከንድና ደቂቃ በምንከውናቸው የአምልኮ ተግባራት የተለየ ምንዳ የማግኘታችንን ያህል፤ ጥንቃቄና ማስተዋል በራቀው የተግባቦት ሂደታችን ደግሞ የሰዎችን ስሜት ከመጉዳት ባሻገር ፆማችንን የሚያበላሹ አጋጣሚዎችን ልንፈጥርም እንደምንችል ይታወቃል። ዛሬ ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን ከመደበኛ ቅርጹ ፈቀቅ ብሎና የተለመደ ስቱዲዮውን ቀይሮ "የተግባቦት መዛነፍ" ስለሚያስከትለው ጉዳትና የማይጠገን ሥብራት የሚነግረን ይኖረዋል። ከሰዎች ጋር የሚኖረንን ግንኙነት ጤናማ ለማድረግ ወሳኝ ስለሆነው ተግባቦት በተለየ መንገድ የተወያየንበት ልዩ ፕሮግራማችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም! #ለጎጆዬ #ሞገደኛ_ህፃናት #የልጆች_አስተዳደግ #MinberTV #LeGojoye Copyright @MinberTV 👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉 / @minbertv1 📍Facebook👉 / minbertv1 📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉 / minber_tv 📍Instagram 👉 / minbertv 📍X / Twitter 👉 / minbertv 📍Website 👉 https://www.minbertv.com