У нас вы можете посмотреть бесплатно ልዩ የግብርና ብድር ለአርሶ አደሩ እና አርብቶ አደሩ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርሶ አደሩ እና ለአርብቶ አደሩ ልዩ የግብርና ብድር አዘጋጅቷል! በግል ወይም በጋራ በመሆን፡ • ለሰብል ምርት፣ • ለእንስሳት እርባታ፣ • ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣ • ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣ • ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ፣ እንዲሁም • ለእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ብድር ማግኘት ይቻላል! በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ስለአገልግሎቱ የበለጠ ይረዱ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #agriloan #ethiopia #agriculture #loan Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: / combanketh ☞Twitter: / combankethiopia ☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial / commercialbankofethiopia