У нас вы можете посмотреть бесплатно ‹‹ክብሩን ያጣ ህዝብ›› 1ኛ ሳሙኤል ም 4፡-21፡//ታቦተ ጽዮን//ማርያም ማርያም፡ህዳር 21/2018/November 30/2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ህዳር 21/2018ዓ.ም ‹‹ክብሩን ያጣ ህዝብ›› 1ኛ ሳሙኤል ም 4፡21 በ መምህር ሣህለ ማርያም ፡የታቦተ ጽዮን ታሪክ፡ እንዲሁም ስለሁላችን የሚሆን መክር ወተግሳፅ የተሰጠበት ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ፡፡ነጽር //Netsr// 2127 ሚዲያ የኢ/ኦ/ተ/ቤያ/ንን ስርዓት፡ምስጢራት፡ትዉፊት፡ እና ቀኖና ግልፅ አድርጎ የሚያሳይ፡የሚያስረዳ፡የሚያሳዉቅ፡እንዲሁም ለማንኛዉም ጥያቄወች ምላሽ የሚሰጥና በቤተክርስቲያን ዉስጥ እያንዳንዳችን ድርሻ ምን መሆን እንዳለበት በቤተክርስቲያን ሊቃዉንት አባቶች እና መምህራን በትምህርት፡በዝማሬ፡ በጥያቄ እና መልስ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል የሚያስተምረን የኢንተርኔት አዉደ ምህረት ነዉ፡፡