• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1 скачать в хорошем качестве

የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1 3 месяца назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 English Model Exam Part 1

ኤልዳ ቲቶር ቴሌግራም ቻናል =https://t.me/eldatutor ኤልዳ ቲቶር ቴሌግራም ግሩፕ = https://t.me/+yxpE5MLKqTtjZTdk ጥያቄ እና አስተያየት የምሰጡበት የኤልዳ ቲቶር አካዉንት = @Eldatutorsupport እንኳን ወደ ኤልዳ ቲቶር(Elda Tutor) የYouTube የትምህርት ቻናል በሰላም መጡ! ይህ ቻናል ለሁሉም ደረጃዎች ተማሪዎች እና ትምህርት ለሚወዱ ሰዎች ቀላል፣ ግልጽ እና ተግባራዊ የሆነ የትምህርት ለመስጠት የተዘጋጀ ነው። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የትምህርት ርዕሶችን ማግኘት ይችላሉ፣ በተለይም የአጠቃላይ ሳይንስ (General Science)፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ሒሳብ(Maths) እና ሌሎችም ትምህርታዊ ርዕሶች ይሸፈናሉ። የቻናሉ ዓላማ ተማሪዎች በቀላል እና ተደራሽ መንገድ ትምህርታዊ ርዕሶችን እንዲረዱ ማድረግ። በትምህርት ላይ ያለውን ፍላጎት ማሳደግ እና ለፈተናዎች በተሻለ ማዘጋጀት ማስቻል። ተግባራዊ ምሳሌዎችን እና ማብራሪያዎችን በመጠቀም የትምህርት ሂደቱን አስደሳች እና ቀላል ማድረግ። በቻናሉ ላይ የሚገኙት ይዘቶች 1. የአጠቃላይ ሳይንስ ትምህርቶች Maths(ሒሳብ)፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ ርዕሶችን የሚሸፍን ቀላል እና ግልጽ ማብራሪያዎች። ተግባራዊ ምሳሌዎች እና የፈተና ጥያቄዎችን መፍትሄ። 2. የፈተና ማዘጋጀት ምክሮች እንዴት በተሻለ ሁኔታ ለፈተናዎች መዘጋጀት እንደሚቻል የሚያስተምር ምክሮች። የተለያዩ የፈተና ሞዴሎችን መፍትሄ እና ማብራሪያ። 3. ተግባራዊ ትምህርቶች በሳይንስ እና ሒሳብ ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ምሳሌዎችን መፍትሄ። 4. ለተማሪዎች ምክሮች የትምህርት ስኬት ለማግኘት የሚያስችሉ ምክሮች። የጊዜ አሰተዋወቅ እና የትምህርት እቅድ ማውጣት። ለምን ይህን ቻናል ይከተላሉ? ቀላል እና ግልጽ የሆኑ ማብራሪያዎች። በተለያዩ የትምህርት ርዕሶች ላይ የተሟላ ይዘት። ለፈተናዎች እና ለትምህርት የሚረዱ ምክሮች። በቀላሉ ሊተረጎሙ የሚችሉ ትምህርቶች። Elda Tutorን ይቀላቀሉ! ይህን ቻናል በመተካት ትምህርታዊ ስኬትን ለማግኘት የሚያስችሉ መሳሪያዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ። ለአዳዲስ ትምህርቶች ማሳወቂያዎች ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የደዉል ምልክቱን ይጫኑ። ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በኮሜንት ክፍል ላይ ያሳውቁኝ። ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ያጋሩ፣ አብረን ትምህርታዊ ጉዞ እንጀምር! በትምህርት ዓለም ውስጥ ያለዎትን ፍላጎት ለማሳደግ እና ስኬት ለማግኘት ይህ ቻናል እዚህ አለ! 🎓✨ #educationalvideo #ministry #education #2017 #maths #model #grade6 #ትምህርት #science #scientificmethod #generalscience #addisabeba #addition #fraction #subtractiontrikcs #physics #chemistry #biology #seifufantahun #seyfuonebs #seyfushow #ዶንኪቲውብ #ኮልፌ_ቀራንዮ #complex #fraction #donkeytube #science #foryou #learningmaths #elda #tutorial #elda-tutor #ኤልዳ #ቲቶር #ኤልዳቲቶር #kflfay #dblkkflfay #asryosh #10rbi #10ርቢ #ክፍልፋይ #አስርዮሽ #ክፍል1 #ድብልቅክፍልፋይ #ቀንዲል #8ኛክፍል #የሚኒስትሪጥያቄዎች #grade8 #adama #adamamodel #regionalmodel #አዳማ #8ኛክፍልአዳማ #ፕሮፖርሽን #ሬሾ #7ኛክፍል #8ኛክፍል #6ኛክፍል #proportion #ratio #grade7 #grade6 #grade5 #qustions #5ኛክፍል #ሒሳብ #ልኬት፣ስፋት፣ይዘት #ክፍል1 #garde5 #maths #ክፍል2 #ክፍል3 #elda #grade6 #ክፍል1 #englishgrammar #englishspeaking

Comments
  • እነዚህን ጥያቄዎች ከሰራችሁ ሚኒስትሪን ትደፍናላችሁ ||6ኛ ክፍል English ፈተና ክፍል 2 3 месяца назад
    እነዚህን ጥያቄዎች ከሰራችሁ ሚኒስትሪን ትደፍናላችሁ ||6ኛ ክፍል English ፈተና ክፍል 2
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • Review English Questions for grade 6 regional exam part 1 2 года назад
    Review English Questions for grade 6 regional exam part 1
    Опубликовано: 2 года назад
  • የ6ኛ ክፍል የ2017 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 Maths Model exam (2017 E.C) Part 1 11 месяцев назад
    የ6ኛ ክፍል የ2017 ዓ.ም የሒሳብ ሞዴል ፈተና ክፍል 1 || Grade 6 Maths Model exam (2017 E.C) Part 1
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • 6ኛ ክፍል አማርኛ: ሞዴል ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ ጋር! Grade 6 Amharic Model Exam 1 месяц назад
    6ኛ ክፍል አማርኛ: ሞዴል ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ ጋር! Grade 6 Amharic Model Exam
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • በክፍል ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመማር ምርጡ መንገድ|እስካሁን ማንም ያልነገረህ!| አብዛሃኛው ተማሪ ይህንን አያውቅም 1 месяц назад
    በክፍል ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመማር ምርጡ መንገድ|እስካሁን ማንም ያልነገረህ!| አብዛሃኛው ተማሪ ይህንን አያውቅም
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 🛑የ6ኛ ክፍል English ፈተና በቀላል እና በምሳሌ በተብራር መልኩ ክፍል 4 || ye6gna kfl English fetena bekelalu part 4 2 месяца назад
    🛑የ6ኛ ክፍል English ፈተና በቀላል እና በምሳሌ በተብራር መልኩ ክፍል 4 || ye6gna kfl English fetena bekelalu part 4
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የ2017ዓ.ም የ6ኛክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፍተና በአራዳ ክ/ከ የተዘጋጀ ክፍል 1 || 6gna kfl Akababi science Model exam 9 месяцев назад
    የ2017ዓ.ም የ6ኛክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፍተና በአራዳ ክ/ከ የተዘጋጀ ክፍል 1 || 6gna kfl Akababi science Model exam
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሒሳብ ሞዴል ፈተና ክፍል 2 || Grade 6 Model Exam 2017 E.C Part 2 11 месяцев назад
    የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሒሳብ ሞዴል ፈተና ክፍል 2 || Grade 6 Model Exam 2017 E.C Part 2
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • የጥናት ፍላጎትን የሚጨምሩ 8 ዘዴዎች 3 года назад
    የጥናት ፍላጎትን የሚጨምሩ 8 ዘዴዎች
    Опубликовано: 3 года назад
  • የ2016 የሚኒስትሪ ጥያቄና መልስ ለ6ኛ ክፍሎች_ክፍል 1 / Ministry Q&A_6th Grade_Part 1 8 месяцев назад
    የ2016 የሚኒስትሪ ጥያቄና መልስ ለ6ኛ ክፍሎች_ክፍል 1 / Ministry Q&A_6th Grade_Part 1
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና በቀላል እና በተብራራ መንገድ ክፍል 1 (2017 ዓ.ም) || Grade 6 English Model Exam Part 1 10 месяцев назад
    የ6ኛ ክፍል English ሞዴል ፈተና በቀላል እና በተብራራ መንገድ ክፍል 1 (2017 ዓ.ም) || Grade 6 English Model Exam Part 1
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • የ6ተኛ ክፍል እንግሊዝኛ ሞዴል ፈተና ጥያቄዎች ክፍል-1 | English Model Exam Grade 6th Part-1 1 год назад
    የ6ተኛ ክፍል እንግሊዝኛ ሞዴል ፈተና ጥያቄዎች ክፍል-1 | English Model Exam Grade 6th Part-1
    Опубликовано: 1 год назад
  • የለውጥ ብቸኛው መንገድ 3 месяца назад
    የለውጥ ብቸኛው መንገድ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ትንሽ አጥንቶ ሰቃይ ተማሪ የመሆን ጥበብ | ጎበዝ ተማሪ መሆን ለሚፈልጉ | inspire Ethiopia | @dawitdreams  | tibebsilas | 3 года назад
    ትንሽ አጥንቶ ሰቃይ ተማሪ የመሆን ጥበብ | ጎበዝ ተማሪ መሆን ለሚፈልጉ | inspire Ethiopia | @dawitdreams | tibebsilas |
    Опубликовано: 3 года назад
  • Take an exam/Grammar questions 1 год назад
    Take an exam/Grammar questions
    Опубликовано: 1 год назад
  • ክልላዊ እና ብሔራዊ ተፈታኞች ለፈተና ቀን ማድረግ ያሉባችሁ ነገሮች || kllawi ena Bhierawi tefetagnoc lefetena endezihadrgu 7 месяцев назад
    ክልላዊ እና ብሔራዊ ተፈታኞች ለፈተና ቀን ማድረግ ያሉባችሁ ነገሮች || kllawi ena Bhierawi tefetagnoc lefetena endezihadrgu
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • በ 4 ወር ዝግጅት 512/600 ያመጣው ተማሪ | Inspire Ethiopia | ኢንትራንስን ሳትጨነቁ ማለፍ ትችላላችሁ! (Gbredngle Kassaw) 9 месяцев назад
    በ 4 ወር ዝግጅት 512/600 ያመጣው ተማሪ | Inspire Ethiopia | ኢንትራንስን ሳትጨነቁ ማለፍ ትችላላችሁ! (Gbredngle Kassaw)
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • ስንጠየቅ YES እና NO እያልን እስከመቼ? | WH Questions | Yimaru 3 года назад
    ስንጠየቅ YES እና NO እያልን እስከመቼ? | WH Questions | Yimaru
    Опубликовано: 3 года назад
  • ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | 2 года назад
    ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
    Опубликовано: 2 года назад
  • #2, 6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፈተና 10 месяцев назад
    #2, 6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፈተና
    Опубликовано: 10 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5