У нас вы можете посмотреть бесплатно Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተዋናይት እና ሞዴል ሀናን ታሪቅ ስለ ልጅነት ህይወቷ ፣ ስለ ፊልም አጀማመሯ እና ጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማንና አረጋውያን መርጃ ማዕከልን ለመርዳት ስለ አዘጋጀችው ዝግጅት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ | Actress Hanan Tariq interview on Seifu Show አዲስ አበባ ደምበል በ1987 ዓ.ም የተወለደችው 2010 ዓ.ም መላክ ብርሀን ጋር ጋብቻ መስርታ የመጀመሪያ ልጇን ክርስቲያን መላክ 2010 ዓ.ም ሲዊዲን ሀገር ተገላግላለች ፣ 2011 ዓ.ም ሁለተኛ ሴት ልጇን ወልዳለች "ደስ ሲል | Des Sil" ፣ "የፍቅር ቃል | Yefikir kal" ፣ "አስታራቂ | Astaraki 1" ፣ "የወደዱ ሰሞን | Yewededu Semon" ፣ "ለኔ ካለሽ | Lene kalesh" ፣ "ሚስቴን ዳርኳት | Misten Darkuat" ፣ "ሀሪፍ አይቸኩልም | Harif Aychekulm" በተሰኙ ፊልሞች ላይ ተውናለች እንዲሁም "ወላፈን | Welafen" ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ ሮዝ ገፀ-ባህሪ ተጫውታለች Seifu on EBS : Interview with Actress Hanan Tariq | ተወዳጅዋ ወጣት ተዋናይት ሀናን ታሪቅ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS