У нас вы можете посмотреть бесплатно የነፍሴ እረኛ - Shepherd of My Soul by Ruth Tesfaye или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የነፍሴ እረኛ መዝሙረ ዳዊት 94 :17 እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር። የነፍሴ እረኛ ዝም ባለው ለሊት በድቅድቅ ጨለማዋው አየኸኝ አገኘኸኝ ቀረብከኝ ዙሪያው ፀጥ ብሎ ድምፆች ሲርቁብኝ አናገርከኝ አውርተህ ድምፅ ሆንክልኝ ከበዛው ጭንቀቴ ካየለው ፍርሀቴ አወጣኸኝ ሰላም ሰተህ አሳረፍከኝ ምንም የሌለውን ባዶነቴን ሞልተህ ብቁ አደረከኝ አድምቀህ አከበርከኝ ሳላይህ አይተኸኝ ፈልገህ አግኝተኸኝ ወደድከኝ ተጠግተህ ያንተ አደረከኝ ወድሃለሁ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ወድሃለሁ ባለኝ በቀረኝ እድሜ ካንተ ውጪ ኑሮዬ ከንቱ ነው ካንተ ውጪ መኖሬ ትርጉም የለው እኔን ስታገኝ እጅግ ደክሞኝ ነው ነፍሴ ታሞ አቅቶኝ ዝዬ ነው ራሴን ደብቄ ሰውርሬው ነው ተስፋ አጥቼ አቅሜ ተመቶብኝ ጨነቀኝ መላው ጠፋብኝ ግራ ገባኝ ብዙዎች ሲሸሹኝ አይተው እንዳላየ ሲርቁኝ ሳይረዱኝ ሲያፌዙብኝ በፍቅርህ ቀርበህ የውስጤን አድምጠህ ያልሸሸኸኝ ደግፈህ ያነሳኸኝ ኢያሱስ አንተ ነህ የምቆሜ ምክንያት ውጤቱ መስረቱ ይህ ነው እውነቱ ወድሃለሁ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ወድሃለሁ ባለኝ በቀረኝ እድሜ ካንተ ውጪ ኑሮዬ ከንቱ ነው ካንተ ውጪ መኖሬ ትርጉም የለው