У нас вы можете посмотреть бесплатно የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በሮም ደ/ጽ/ቅ/ማርያም ወቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ጥር 2012 ዓ/ም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። "ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። ዮሐንስ ግን፦ እኔ ባንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለኽን? ብሎ ይከለክለው ነበር። ኢየሱስም መልሶ፦ አኹንስ ፍቀድልኝ ፤ እንዲህ ጽድቅን ዅሉ መፈጸም ይገ፟ባ፟ናልና፥ አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት። ኢየሱስም ከተጠመቀ በዃላ ወዲያው ከውሃ ወጣ፤ እንሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ እንሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደ፟ው ልጄ ይህ ነው አለ።" የማቴዎስ ወንጌል፥ ምዕራፍ 3 ቁ. 13 - 17