У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር ጠራሁት በሀዘኔ ጊዜ | ዘማሪ ፊራኦል ሞሲሳ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እግዚአብሔር ጠራሁት በሀዘኔ ጊዜ እግዚአብሔር ጠራሁት በጨነቀኝ ጊዜ አወጣኝ ከጭንቀ ከኃዘን ከትካዜ /፪/ አዝ…….. የልመናየ ድምፅ እሱ ሰምቷልና ጆሮውን ወደእኔ አዘንብሏልና በዘመኔ ሁሉ ስጠራው እኖራለሁ ጎስቋላ ብሆንም ምስጋና አቀርባለሁ /፪/ አዝ…….. እንደቃልህ መሄድ መራመድ ቢያቅተኝ የኃጢአት መንገድ ማእበሉ ገፍቶኝ ወደ እርሱ ስማፀን ደግሞ ስፀፀት አላሳፈረኝም በጣ በምህረት /፪/ አዝ…….. ኖህን እንዳዳንከው እኛንም አድነን ከቀስቱ እንድናመልጥ ምልክትን ስጠን በቸርነትህ ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑን አንተ ከኔ ጋር ነህ አልፈራም ክፍውን/፪/ አዝ…….. በበዛው ምህረት ያለፈውን ትቶ በፍቅሩ ጎበኘኝ አልተወኝም ከቶ ሊቀበለኝ ወዶ ፊቱን አበራልኝ ማን ይቃወመኛል እግዚአብሔር ካለልኝ /፪/