• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period скачать в хорошем качестве

⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



⚡️ ለወር አበባ መቅረት እና መዛባት መመገብ ያለባችሁ 6 ምግቦች | Foods you should eat for irregular period

የወር አበባ ማለት ከማህፀን ውስጥ ደም እና ቲሹዎች የሚወጡበት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። ከአንድ የወር አበባ ጊዜ ወደ ሌላይኛው የወር አበባ ጊዜ ያለው የጊዜ ርዝመት የወር አበባ ዑደት ይባላል። አማካይ የወር አበባ ዑደት 28 ቀናት ነው ነገር ግን ከ26-32 ቀናት አካባቢ ሊሆን ይችላል። የወር አበባ ዑደታችሁ ብዙ ጊዜ የሚዘገይ ከሆነ ከመምጫው ቀን ዘግይቶ ማለትም ከአንድ ሳምንት በላይ አሳልፎ ሚመጣ ከሆነ መደበኛ ያልሆነ የወር አበባ ወይም የተዛባ የወር አበባ ይባላል። የዚህም ምክንያቱ በርካታ ናቸው። ጭንቀት, አልኮል መጠጣት, ከባድ እንቅስቃሴ ማድረግ ተጠቃሽ ናቸው። የወር አበባ ዑደት ከወር አበባችሁ የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከሚቀጥለው የወር አበባ የመጀመሪያ ቀን ድረስ ይቆጠራል። በአጠቃላይ፣ ከ26-32 ቀናት አካባቢ ነው፣ ነገር ግን፣ ከሴት ወደ ሴት እና ከወር ወደ ወር ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ጊዜ የወር አበባዎ በ35 ቀናት ውስጥ ከመጣም እንደ መደበኛ ይቆጠራል። 📌 ለወር አበባ መዘግየት የሚረዱ ምግቦች የወር አበባን ጨምሮ የተለያዩ የጤና ሁኔታዎችን ለመቋቋም አመጋገብ ጠቃሚ ነው። ህክምና ሳታደርጉ ወይም ክኒን ሳትወስዱ የወር አበባችሁ መደበኛ እንዲሆን የሚረዱአችሁ አንዳንድ ምግቦች አሉ። 1. ዝንጅብል ዝንጅብል ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው። ዝንጅብል ጉንፋንን ከማከም ጀምሮ የምግብ መፈጨትን ለማሻሻል ይረዳል። ዝንጅብል የቫይታሚን ሲ እና የማግኒዚየም ይዘት ስላለው እነዚህ ሁለት ንጥረ ነገሮች ማህፀናችሁ እንዲኮማተር በማድረግ የወር አበባችሁ እንዲመጣ ያደርጋሉ። 2. ያልበሰለ ፓፓያ ያልበሰለ ፓፓያ መመገብ የወር አበባችሁ እንዲስተካከል ያደርጋል። ፓፓያ በማህፀን ውስጥ ያሉ ጡንቻዎችን በማኮማተር ከሴት ብልት ውስጥ ደም እና ሕብረ ሕዋሳትን ለመልቀቅ ይረዳል። 3. ቀረፋ ቀረፋ የምግብን ጣዕም ከማሻሻል በተጨማሪ ዑደታችሁን መደበኛ ለማድረግ ያገለግላል። ቀረፋ ሰውነታችሁን እንዲሞቅ በማድረግ የደም ፍሰትን ይጨምራል። 4. እርድ እርድ ብዙ የመድኃኒትነት ባህሪያት ስላለው መደበኛ ያልሆነ የወር አበባን ለማስተካከል ይረዳል። በተጨማሪም የወር አበባ ቁርጠትን ለማከም ይረዳል። እርድን በብዛት በምግብ ውስጥ የምንጠቀመው ቢሆንም ከመተኛታችሁ በፊት በሞቀ ወተት እና ማር ብትወስዱ ይመከራል። 5. አናናስ አናናስ ብሮሜሊን የተባለ ኢንዛይም አለው።ይህም የማህፀን ሽፋንን በማፈራረስ የወር አበባን እንጀምር ይረዳል። አናናስ ከዚህም ሌላ ለደም መፍሰስ የሚረዱትን ቀይ እና ነጭ የደም ሴሎች እንዲመረቱ ይረዳል። 6. የሾርባ ቅጠል የሾርባ ቅጠል በአጠቃላይ ለብዙ ምግቦች እንደ ማስዋቢያ ሆኖ ያገለግላል ነገር ግን መደበኛ ባልሆነ የወር አበባ ላይ ውጤታማ መድሃኒት ነው። በሰውነት ውስጥ የደም ዝውውርን በመጨመር የወር አበባ ዑደትን ለመቆጣጠር ይረዳል። #የወር አበባ #ምግብ #health

Comments
  • እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸው ምክኒያቶች/Reasons for missed period in the absence of pregnancy. 2 года назад
    እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸው ምክኒያቶች/Reasons for missed period in the absence of pregnancy.
    Опубликовано: 2 года назад
  • የወር አበባ መዛባት ምክኒያቶች እና መፋትሄ 1 год назад
    የወር አበባ መዛባት ምክኒያቶች እና መፋትሄ
    Опубликовано: 1 год назад
  • የጠቆረ የወር አበባ ? - የጠቆረ የወር አበባ ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል? 5 месяцев назад
    የጠቆረ የወር አበባ ? - የጠቆረ የወር አበባ ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል?
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • የወር አበባ መብዛት እና መዛባት መፍትሄ (Treatment for irregular and heavy menstrual bleeding) 2 месяца назад
    የወር አበባ መብዛት እና መዛባት መፍትሄ (Treatment for irregular and heavy menstrual bleeding)
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ረመዳን 3 - የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት ፈቀድላታልን? || ልብ ያለው ልብ ይበል || ረመዳን ሙባረክ || @ElafTube 2 года назад
    ረመዳን 3 - የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት ፈቀድላታልን? || ልብ ያለው ልብ ይበል || ረመዳን ሙባረክ || @ElafTube
    Опубликовано: 2 года назад
  • ከእርግዝና ውጪ የወር አበባችሁ የሚቀርበት ምክንያቶች እና መፍትሄው | Possible cause of absent period without pregnancy 3 года назад
    ከእርግዝና ውጪ የወር አበባችሁ የሚቀርበት ምክንያቶች እና መፍትሄው | Possible cause of absent period without pregnancy
    Опубликовано: 3 года назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube 1 год назад
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    Опубликовано: 1 год назад
  • የወር አበባ የማይመጣባቸው ምክንያቶች/What can cause periods to stop? #docmedia #የወአበባ #habesha #ethiopia #ዶክሚዲያ 1 год назад
    የወር አበባ የማይመጣባቸው ምክንያቶች/What can cause periods to stop? #docmedia #የወአበባ #habesha #ethiopia #ዶክሚዲያ
    Опубликовано: 1 год назад
  • አፍላ  ፍቅር 222 -  School Life/ስኩል ላይፍ/ 3 часа назад
    አፍላ ፍቅር 222 - School Life/ስኩል ላይፍ/
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health 5 месяцев назад
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች 4 месяца назад
    እርግዝናን ለመለየት የሚያስችሉ 11 ተፈጥሮአዊ ምልክቶች
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • የማረጥ ህመሞችን ለማስቀረት ትከክለኛው መንገድ/The best way to avoid menopause symptoms/ 4 месяца назад
    የማረጥ ህመሞችን ለማስቀረት ትከክለኛው መንገድ/The best way to avoid menopause symptoms/
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • The 1% Chance: Getting Pregnant with an IUD 2 недели назад
    The 1% Chance: Getting Pregnant with an IUD
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ለጥያቄዎቻችሁ አለሁ #2  #comedianeshetu #habesha #livestream #ethiopia #gemini
    ለጥያቄዎቻችሁ አለሁ #2 #comedianeshetu #habesha #livestream #ethiopia #gemini
    Опубликовано:
  • #የመምህር_ዘላለም#ታናሽ_ወንድም_ምልዕክት#ኦርቶዶክስ_በመከራዋ_ሙሽራዋን_አጣች |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA 2 часа назад
    #የመምህር_ዘላለም#ታናሽ_ወንድም_ምልዕክት#ኦርቶዶክስ_በመከራዋ_ሙሽራዋን_አጣች |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የቆዳ መሸብሸብን ለማጥፋት እና ፊትን እንደ ህጻን ለማለስለስ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፊት ማስኮች አሁኑኑ ሞክሩት 5 дней назад
    የቆዳ መሸብሸብን ለማጥፋት እና ፊትን እንደ ህጻን ለማለስለስ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፊት ማስኮች አሁኑኑ ሞክሩት
    Опубликовано: 5 дней назад
  • IRAN MINUJE ORMUZ, USA ROZWAŻA INWAZJĘ LĄDOWĄ NA IRAN, NAWROCKI ZAGONIŁ TUSKA DO NAROŻNIKA Z SAFE 0% 2 часа назад
    IRAN MINUJE ORMUZ, USA ROZWAŻA INWAZJĘ LĄDOWĄ NA IRAN, NAWROCKI ZAGONIŁ TUSKA DO NAROŻNIKA Z SAFE 0%
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የወር አበባ መቅረት እና የወር አበባ መዘግየት ዋነኛ መንስኤዎች 1 год назад
    የወር አበባ መቅረት እና የወር አበባ መዘግየት ዋነኛ መንስኤዎች
    Опубликовано: 1 год назад
  • እርግዝና/ፅንስ የማይፈጠርበት 6 ምክንያቶች እና ድንቅ መፍትሄዎች| 6 reasons of infertility | Health education - ስለጤናዎ ይወቁ 4 года назад
    እርግዝና/ፅንስ የማይፈጠርበት 6 ምክንያቶች እና ድንቅ መፍትሄዎች| 6 reasons of infertility | Health education - ስለጤናዎ ይወቁ
    Опубликовано: 4 года назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5