У нас вы можете посмотреть бесплатно የእንስሳትን ቋንቋ የሚሰማ ነብይ?! የሱለይማን (ዐ.ሰ) ምስጢር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ነብዩ ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም) ከአላህ የተሰጠው ልዩ ኀይል ያለው ነብይ ነበር። እርሱ የንጉሥ ልጅ ሲሆን የአባቱ የዳውድ (ዐ.ሰ) መንግሥት ወራሽ ነበር። አላህ ለሱለይማን (ዐ.ሰ) ጅኖችን፣ ንፋስን እና እንስሳትን እንኳን እንዲታዘዙለት ሰጠው። ከሁሉ የተለየው ነገር የወፎችን ቋንቋ መረዳቱ ነበር። በታሪኩ ውስጥ ከንግሥት ቢልቂስ ጋር ያለው ታላቅ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው። ይህ ቪዲዮ ከቁርአን የተወሰደ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን እምነት፣ ጥበብ እና ታዛዥነት ምን ያህል እንደሚያስፈልጉ ያሳያል። 👉 ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ተመልከቱ 👍 Like አድርጉ 🔔 Subscribe እና ይከታተሉ #ነብዩ_ሱለይማን #ሱለይማን_ዐሰ #የነብያት_ታሪክ #IslamicHistory #QuranStories #BilalMifta #የኢስላም_ትምህርት #AmharicIslamic