У нас вы можете посмотреть бесплатно የኤረር ዋሻ ባህታዊ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኤረር ተራራ ላይ ባሉ በርካታ ዋሻዎች የሚታዩና የማይታዩ ባህታውያን ይኖራሉ። እሁድ ታህሳሳ 5 2018 በአንዱ ዋሻ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩ ወጣት መለኩሴ ጋር መገናኘት እድል አገጠመኝ። በጉያቸው በግእዝ እና በአማርኛ የተጻፈ አዲስ ኪዳን ሸጉጠዋል። ትንሽ ከተጫወትን በኋላ ልንለያይ ስንል በማመንታት ትንሽ ብር ልስጦት አልኳቸው። ምን አደርገዋለሁ አሉኝ። ከቻልክ አንድ ብቻ መጽሐፍ ስላለኝ ታምረ ማርያም አምጣልኝ፣ ዋሻውን የማሰፋበት መዶሻም ከቻልክ አምጣልኝ። ኮቸሮም ካመጣህ እቀበላለሁ አሉኝ።