У нас вы можете посмотреть бесплатно ለምን መሸጥ አቃተህ? ቢዝነስህን የሚቀይረው ታላቁ ክህሎት!: ሰዎችን በቀላሉ የማሳመን ጥበብ (The Power of Persuasion)" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#psychology #confidence #youtube ርዕስ፦ በቢዝነስ ውስጥ የማሳመን ጥበብ፡ ደንበኛ "እሺ" እንዲልህ የሚያደርጉ ሚስጥሮች ጥሩ ምርት ወይም አገልግሎት ኖሮህ ደንበኞችን ማሳመን አቅቶሃል? ብዙ ጊዜ ቢዝነስ የሚሰባበረው በምርቱ ጥራት ማነስ ሳይሆን ደንበኛን የማሳመን ጥበብ (The Art of Persuasion) ስለሌለን ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ሰዎችን በንግግር የመርታት 5ቱ የስነ-ልቦና ዘዴዎች ደንበኛ ሳይገፋፋ እራሱ ፈልጎ እንዲገዛህ የሚያደርጉ መንገዶች ብዙዎች በሽያጭ ወቅት የሚሰሩት ትልልቅ ስህተቶች እና ማንኛውንም ሰው ሃሳብህን እንዲቀበል የምታደርግባቸውን ተግባራዊ ስልቶች እናያለን። ይህ ቪዲዮ ለነጋዴዎች፣ ለሽያጭ ባለሙያዎች እና የራሳቸውን ቢዝነስ መጀመር ለሚፈልጉ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ይዟል። ቪዲዮው ከተመቻችሁ፦ ✅ Like በማድረግ አበረታቱኝ ✅ Subscribe በማድረግ አዳዲስ የቢዝነስ ትምህርቶችን ተከታተሉ ✅ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት