У нас вы можете посмотреть бесплатно ሴቶች ወንዶች ላይ መጀመሪያ የሚያዩዋቸው 5 ነገሮች | Amharic Men's Guide или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አንዲት ሴት አንተን ለማወቅና ስለ ማንነትህ ለመወሰን የሚፈጅባት 3 ሰከንድ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ? በዚህ ቪዲዮ ሴቶች ወንዶች ላይ መጀመሪያ የሚያዩዋቸውን 5 ወሳኝ ነገሮች እና ከሌሎች ወንዶች ተለይተህ እንድትታይ የሚያደርጉህን የ "Glow up" ሚስጥሮች እናያለን። በቪዲዮው ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦ የአይን ንክኪ (Eye Contact) እና በራስ መተማመን የሰውነት አቋም እና "Habesha Posture" ንፅህና እና አጠቃላይ የ "Grooming" ሚስጥሮች ዓላማ (Purpose) እና ወንድነት ይህ ቪዲዮ ማንነትህን እንድትገነባ፣ በራስህ እንድትተማመን እና የምትፈልገውን ስኬት እንድታገኝ ይረዳሃል። ቪዲዮው ከተመቸህ Like እና Subscribe ማድረግ እንዳትረሳ! #Ethioglowup #selfimprovement #ethiopia #masculinity #confidence #amharicmotivation