У нас вы можете посмотреть бесплатно ✅ እስከ ዛሬ እካብ ስር ተቀምጬ ይኼ ሁሉ አለም አመለጠኝ 😂 አርሶ አደሩ አባቴ የሳውዲን ምድር ረገጠ። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
This is a video of my father, a farmer, leaving his village and homeland for the first time and stepping foot in Saudi Arabia. My 85-year-old father, who left his farming fields for weeks to visit the amazing city of Medina in Saudi Arabia with me ( his son), was very impressed with his visit. He loved the beauty and the way of life in Medina. In this video, we share with you my father’s funny and surprising observations about our time in Medina, Saudi Arabia, the traditional food and drinks available in the city, and the pilgrims who came to the city from all over the world. #saudiarabia #travel #saudi ይህ አርሶ አደሩ አባቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከገጠር መንደሩና ከትውልድ ሀገሩ ወጥቶ የሳውዲ አረቢያን ምድር የረገጠበትን ሁኔታ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። የግብርና ማሳውን ለሳምንታት ትቶ ከእኔ ከልጁ ጋር በሳውዲ አረቢያ ምድር በአስገራሚዋ የመዲና ከተማ የተገኘው የ 85 አመቱ አርሶ አደሩ አባቴ በጉብኝቱ እጅጉን ተገርሟል። የመዲና ከተማን ውበትና የህይወት መስተጋብር በእጅጉ ወዶታል። በዚህ ቪዲዮ እኔና አባቴ በሳውዲዋ የመዲና ከተማ የነበረንን የቀናት ቆይታ ፣ በከተማዋ የሚገኙ ባህላዊ ምግቦችና መጠጦች እንዲሁም ከመላው አለም ወደ ከተማዋ የመጡ ምእመናንን በተመለከተ የአባቴን አዝናኝ እይታና ግርምት እናስቃኛችሗለን። #saudiarabia #travel #ሳውዲ