У нас вы можете посмотреть бесплатно ማንችስተር ዩናይትድን የቀየረው አዲሱ ሃላንድ! 😱 የቤንጃሚን ሴስኮ (Benjamin Šeško) አስገራሚ ሚስጥር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ማንችስተር ዩናይትድን ከችግር እያወጣ ያለው ቤንጃሚን ሴስኮ (Benjamin Sesko) ማነው? ቀጣዩ ኤርሊንግ ሃላንድ እየተባለ የሚጠራው የዩናይትድ አዲሱ አጥቂ ሚስጥር! 🔴👇 በዚህ ቪዲዮ ከስሎቬንያ ተነስቶ፣ በአርቢ ላይፕዚግ (RB Leipzig) አሳልፎ፣ አሁን ላይ በማንችስተር ዩናይትድ አስገራሚ ብቃት እያሳየ ስለሚገኘው ቤንጃሚን ሴስኮ ጥልቅ ትንታኔ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሴስኮ ከተቀያሪ ወንበር እየተነሳ (Super Sub) እንዴት ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እና ከራስመስ ሆይሉንድ (Rasmus Hojlund) በምን እንደሚበልጥ በዳታ አስደግፈን እንመለከታለን። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE 👍 ማድረግ አትርሱ! አዳዲስ የስፖርት ትንታኔዎችን በአማርኛ ለማግኘት ቻናላችንን SUBSCRIBE 🔔 ያድርጉ! #ManchesterUnited #BenjaminSesko #PremierLeague #AmharicSport #FootballAnalysis #ManUtd #Sesko #Hojlund