У нас вы можете посмотреть бесплатно የመስቀሉ ታሪክ ድንቅ ትዕይንት በአዳማ መስቀል አደባባይ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ! በናዝሬት/አዳማ መስቀል አደባባይ የቀረበ ድንቅ ቲያትር ነው ። ይህ የናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ፈለገ ሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት ገጽ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት የሚዘጋጁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፣ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክቶችን የምናስተላልፍበት ሚድያ ነው፡፡ ሁላችሁም የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን ለህይወቶ መንፈሳዊ ስንቅን ይያዙ ። ከእኛ ጋር በመሆኖ ያተርፉበታል ፤ ቤተሰብ ስለሆኑን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ! ፈለግ ሚዲያ የእርሶ ሚዲያ ።