У нас вы можете посмотреть бесплатно Law የሶሻል Medicine ነው! የኛ Batch ኮስታራ ነው። የወንጀለኛ ህግ ይመቸኛል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከተማሪ #እየሩሳሌም #ጥሩነህ ጋር ቆንጆ ቆይታ አድርገናል። በቀጣይም ሌሎች ፕሮግራሞች እንዳያመልጥዎ #መረቋ_Merequa ሚዲያን አሁኑኑ Subscribe ያድርጉ! Like & share ይደረግ 👏 #ተማሪ_እየሩሳሌም በአሁኑ ሰዓት #በድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪ ናት። ከደብረብርሃን እስከ አዲስ አበባ ከዚያም ድሬዳዋ ድረስ ከልጅነት እስከ እውቀት የህይወት ልምዷን አጫውታናለች። ''የህይወቴ ከባዱ ጊዜ...😏'' ''የሴት ተማሪዎች ባለውለታ የውሃ ሮቶ ነበረችን...'' ''ዲፕሎማት መሆን እፈልጋለሁ...'' ''ህግ ሁሉም ጉዳይ ላይ አለ...'' ''እናቴ....'' እና ሌሎችንም ጉዳዮች ተጨዋውተናል። ተማሪ እየሩሳሌም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲን ወክለው ከ10 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምስለ-ችሎት ከተወዳደሩት መካከል አንዷ ናት። #አዘጋጆቹ ደግሞ ባበይ ፀሐይ እና ብርሃኑ ስማቸው እንባላለን። በአሁኑ ሰዓት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እያገለገልን እንገኛለን። በተጨማሪም ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬድዮ FM 104.5 ጋር ''የተማሪዎች መድረክ'' በተሰኘ ፕሮግራም በትብብር በመስራት ላይ እንገኛለን። የሬድዮ ፕሮግራማችን ዘወትር ቅዳሜ ጧት 4:00 እንዲሁም በድጋሜ ረቡዕ 4:00 ላይ በFM 104.5 ይሰራጫል። ''በተማሪዎች መድረክ'' ፕሮግራም ላይ መቅረብ ከፈለጉ ይፃፉልን። በፕሮግራማችን ዙሪያ ያለዎትን ሀሳብም ያጋሩን። በመጨረሻም Subscribe ማድረግ አይርሱ!