У нас вы можете посмотреть бесплатно ውሳኔያችን ዋጋ እንዳያስከፍለን ከፈለግን..| እናቴ የከፈልኩት ዋጋ አይቆጨኝም| или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🌟 ቢንያም፡ የጽናትና የብርታት ተምሳሌት! በዚሀ የአላይቭ ፖድካሰት ልዩ ክፍል ቢንያም ልብ የሚነካውን የህይወት ታሪኩን ፣ከህይወት ፈተናዎች እስከ ስፖርት ዓለም፣ ከቤተሰብ ፍቅር እስከ ራስን መሆን እናቱ በህይወቱ ውስጥ ያላትን ትልቅ ቦታ ፣ ያጋጠሙትን ችግሮች እንዴት እንደተቋቋመ፣ እንዲሁም ስለ መርዛማ አዎንታዊነት ያለውን አመለካከት አጋርቶናል ። ይህ ክፍል ስለ ጽናት፣ ቁርጠኝነትና የውስጥ ጥንካሬ እንዲሁም የተለያዩ አስተማሪ ነጥቦች ተነስተውበታል ። ቢንያም ከልምዶቹ ምን እንደተማረ፣ እንዴት እንዳደገ እና ለወደፊቱ ምን እቅድ እንዳለው ያጋራናል። 🎧 ይህን ደንቅ ታሪክ ይከታተሉ! አስተያየታችሁንም በጉጉት እንጠብቃለን። 🌟 Biniyam: A Journey of Resilience and Strength In this heartfelt episode of Alive Podcast, Biniyam shares his extraordinary story—a story of strength, resilience, and growth that will leave you inspired. From facing the harsh realities of life on the streets to finding solace and purpose through sports, Biniyam reflects on the struggles that shaped him into the mature and grounded individual he is today. He speaks with deep honesty about the role his family, especially his mother, played in his journey. He opens up about the lessons he learned, the importance of staying true to oneself, and how he overcame life’s challenges, including the pressure of toxic positivity. His story is a powerful reminder of how resilience and inner strength can turn even the toughest circumstances into opportunities for growth. This episode isn’t just about struggles it’s about triumph, determination, and the unyielding human spirit. Biniyam’s maturity and perspective will touch your heart and inspire you to face life with renewed strength. 🎧 Tune in to be inspired by this incredible journey, and don’t forget to share your thoughts in the comments below! Don’t forget to subscribe to Alive Podcast for more incredible stories like this one. We’re here every week to bring you closer to real people with real stories. Time stamp 0:00-intro 2:45-የልጅነት ሕይወትክ ምን ይመስል ነበረ? 4:28-አሁን ወጣት ሁነክ ይህንን የመሰለ ስዕብና ለመላበስ በልጅነትህ ምን አሳለፍክ 10:03-በአሁን ጊዜ ላይ ባለው የሀጻናት አስተዳደግ ምን ትታዘባለክ 12:05 - ወደ ስፖርት እንዴት ገባህ? 14:27- ስለ እናትህ ከልጅነት ጀምሮ ያለውን እጫውተን 15:35- ከቤት ወተክ ነበር? 15:58- የጎዳና ህይወት እንዴት ነበር? 16:32- መውጣት ለሚያስቡ ህይውቱ ምን ይመሰላል? ምንስ ትመክራለክ? 21:32- በህይወትክ ለምን ያልክባቸው ጊዜያቶች ነበሩ? 24:42- በህይውትክ ትልቁ ፈተና ምን ነበር? 40:13-ማሽነፍ ያለበን ለራሳችን ነ ? 44:22-የቤተሰብን ዋጋ ላልተረዱ እና ቤተሰቤ አይርዳኝም ለሚሉ ምን ትመከራለክ? 54:55- በፈተና ጊዜ ፣ በነዴት ጊዜ ፣ ጥንካሬሀን በምታጣ ጊዜ እንዴት ነው የምታለፈው? 1:07:26- ለልጆቻቸዉ ሲሉ ከኢትዮጲያ ዉጪ ሆነው ኑሮን ለማሸነፍና ለልጆቻቸው የተሻለ ነገር ለማድርግ ለሚኖሩ ሰዎች ይህንን ሲያዩ ምን እንዲያሰቡ ትመክራለክ? 1:11:40- የማህብረሰብ አሰተያየት(ይሉኝታ) የሚለው ላይ ምን እይታ አለክ? 1:12:32- መልካም ያልሆነ መልካመነት (Toxic positivity) ላይ ምን ታሰባለክ? 1፡26፡11-እንዴት ነው ማህበረሰብ (community)መገነባት የሚቻለው?መታየት ያለበት ና የሌለበትንስ ዐነዴት መምረጥ አንችላለን? 1፡33፡45 ለእናትህ ምን ትመኝላታለክ? 1፡34፡53 ምን ትጠይቀኛለክ? #alivepodcast #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #alive #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #seifufantahun #ebs #lifelesson #mindset #fyp #bineyemeronlij #እግዚአብሄር #ሰው #ያዘጋጃል #habesha #ethiopia #abrshdreams #mastermind