У нас вы можете посмотреть бесплатно ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal: Track 10 of the live recorded gospel album “Silante”. ከህይወት ገበታ እንድቆርስ አደለኝ ነፍሱን ለእኔ ከፍሎ ለደስታ ህይወት ለየኝ በወጣልኝ ዕጣ መኖር አገኘሁኝ በሚታይ መብለጤ ዓለምን ናቅሁኝ ባርያ ሆኜ ሳለሁ የኃጢአት ባለዕዳ ሰይጣን አሸክሞኝ የዘመን አበሳ ነገር ግን ነፃነትህ በሬን ከፍቶ ገባ በተራ አይደለም በዘለዓለም ጌታ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና ዘመን ያወፈረው ያሰረኝ ሰንሰለት መመረጤን ሲያየው ወደቀ ከመሬት ልከፍለው አይደለም የሠራልኝ ለእኔ ነፃነት በነፃ መጥቷል አጠገቤ ይሄ ብቻ አይደለም አለኝ የተሠራ የሚያስረሳኝ የዚህን ዓለም መከራ መኖሪያ ሚሆነኝ ዘለዓለም በተድላ የሰው ዓይን ያላየው በእጅ ያልተሠራ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና ይበራል ጨለማው አይቆምም ከፊቴ አይደለሁም ምንም ይታያል መብራቴ አምላክ ጎጆዬ መጥቶ በቃሉ ያናገረኝ የዘለዓለም ህይወት ሞቶልኝ የሰጠኝ እኔ ነኝ ህይወት ሆኖልኛል ነፃ አውጥቶኛል ለእኔ ሞቷልና አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና