У нас вы можете посмотреть бесплатно Hailu Amerga - ማን አለ እንዳንቺ - Man Ale Endanchi | Track 02 (Official Lyrics Video) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
SONG TITILE: MAN ALE ENDANCHI MELODY: HAILU AMERGA LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN :HAILU AMERGA ARRANGEMNET: BEREKET TESFAEGZI MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE) LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN : YEABSIRA TAYE PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT ርዕስ ፡ ማን አለ እንዳንቺ ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን ኃይሉ አመርጋ ቅንብር ፡ በረከት ተስፋ እግዚ ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ) የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን የአብስራ ታዬ ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት ------------------------------------------------------------------------------------------------------ የጠዋት ዕጣዬ ኒሻን ሽልማቴ ምድራዊ ገነቴ የታደልኩሽ ከላይ ከአርያሙ ሰማይ መፅናኛዬ እንድትሆኝ ማን አለ እንዳንቺ በምድር ስቃይን ችሎ ማን አለ እንዳንቺ እንደ ዓለም ሳይሮጥ ቸኩሎ ማን አለ እንዳንቺ ለገፉት ሁሉ በፀሎት ሰርክ እሚለምን መድሃኒት ተፈጥሮ ውበትሽን ሰርታ እስክናተርፍ ከበረከቷ ድካምሽ ምን ቢበርታ በምኞት ፈረስ ከንቱ ሰልፍ ቆራጥ ሰራዊት ቢሰለፍ ማን ነው አንቺን እሚረታ ያረገዝሽውን ውብ ሲሳይ በአንድ ቆመን እስከምናይ ቢያዋክበንም መከራ መች ይጠፋናል ጉብዝናሽ ስንቱን ጉድ አልፈሽ ቀና እንዳልሽ ቂምን ጥላቻን ሳታወርሽ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ የጠዋት ዕጣዬ ኒሻን ሽልማቴ ምድራዊ ገነቴ የታደልኩሽ ከላይ ከአርያሙ ሰማይ መፅናኛዬ እንድትሆኝ ማን አለ እንዳንቺ በሜዳ በዱር በገደል ማን አለ እንዳንቺ እንስሳ ወፍ እንዳይበደል ማን አለ እንዳንቺ ለዓለሙ ሰላም ሳይታክት በፆም በፀሎት ሚባትት ምስጋናን ልበሺ ከአጥናፍ እስካጥናፍ በቀስተደመናሽ ቀሚስሽ ይጠለፍ ያስቀድመኝ ካንቺ እልፎችሽ ከሚያልፉ ባቆምሺው ነፃነት ይክበሩ ያትርፉ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ ማን አለ እንዳንቺ ... facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799 instagram: instagram.com/hailuamergamusic TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic www.hailuamerga.music twitter፡ twitter.com/Hailujano ©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2025: Hailu Amerga