У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 ዘወረደ❗️አንደኛ ሳምንት ዓብይ ጾም❗️ጾመ ሕርቃል❗️ዘወረደ ምን ማለት ነው?❗️Orthodox mezmure❗️Bible story❗️ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#1ኛ ሳምንት ዓቢይ ጾም #ዘወረደ ትርጕሙ ‹ከሰማየ ሰማያት የወረደ› ማለት ነው፡፡ ከሰማየ ሰማያት የወረደውን፣ ከድንግል ማርያም የተወለደውን በጥንት ስሙ ወልድ፣ ቃል በኋላ ስሙ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ አማኑኤል የተባለውን ሰው የኾነውን አምላክ ለማመስገን ርደቱን (ከሰማየ ሰማያት መውረዱን) ለመዘከር የሚጾም ጾም ነው፡፡ ጌታችን ጾመ ከማለት አስቀድሞ ከሰማየ ሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም መወለዱን መናገር አስፈላጊ ነውና የመጀመሪያው ሳምንት ‹ዘወረደ› ተብሏል፡፡ ‹‹አንተ በሰማይ ወአንተ በምድር ወአንተ በባሕር ወአንተ በየብስ፤ አንተ በሰማይ አለህ፤ በምድር በባሕርም በየብስም አለህ፤››የተባለውን በሰማይ በምድር ምሉዕ የኾነውን አምላክ ‹ወረደ፤ መጣ› ብሎ መናገር ‹ሰው ኾነ› ማለት ነው፡፡ ሰው ኾኖ መገለጡን ለማስረዳት ነው እንጂ መውረድ መውጣት የሚባሉ ቃላት በዅሉ ምሉዕ ለኾነው መለኮት አይስማሙትም፡፡ ቃላቱ ሰውኛ አነጋገርን የሚያመለክቱ ናቸውና፡፡ መተርጕማን አበው ‹‹‹ዘወረደ› ማለት ‹ሰው የኾነ› ማለት ነው›› ብለው ይተረጕማሉ፡፡ አምላካችን ሰው ከኾነ በኋላ ‹መጣ፤ ሔደ፤ ወረደ፤ ዐረገ› የሚሉ ቃላት ይስማሙታል፡፡ ምልዓቱን ሳይለቅ በሰው አካል ተወስኖ ታይቷልና፡፡ ስለዚህ ‹ወረደ› እግዚአብሔር ሰው ኾኖ መገለጡን፤ ‹ዐረገ› ደግሞ የሰውነቱን ሥራ መፈጸሙን ያሳያል፡፡ ዐረገ ስንልም ቀድሞ በሰማይ የለም ለማለት አይደለም፤ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመለኮቱ በዓለሙ ዅሉ ምሉዕ ነውና፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏🙏 በመጀመሪያም ..በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ አገልግሎቶች የሚቀርቡበት ስለሆነ እናንተም የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። @YEadam011 / አዳም-ሚዲያ Adam-media 👉 ውድ ቤተሰቦቻችን በዚህ የቴሌግራም ሊንክ እየገባችሁ ቤተሰብ ይሁኑን https://t.me/YEadam011 👇 / yeadam011 👇 https://www.facebook.com/profile.php?... 👇 / @yeadam011 👉 ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን ላይክ #like ሼር #share እንዲሁም ሰብስክራይብ #subscribe አድርጉልን ። #Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #eotc #ቀንዲል #ስብከት #adam #Mezmure #Collection #duet #መዝሙር #Ethiopia #Eritrea 🇪🇹🇪🇷 / @yeadam011 #viralvideo #duet #viralvideo #viralvideo