У нас вы можете посмотреть бесплатно ጌቴሴማኒ Gethesemane ካሮል ፈቃዱ Carol Fekadu አዲስ የመዝሙር ቪድዮ 2023 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ አዲስ የመዝሙር ቪድዮ ጌቴሴማኒ ከተሰኘው ቁጥር 4 አልበሜ ውስጥ የተካተተ ሲሆን በውስጡ ካለው ሰፊ መልክት የተነሳ የአልበሙ መጠሪያም በዚህ ዝማሬ ርእስ ላደርገው ወድጃለው:: እንደ ግለሠብ እንደ ቤተክርስቲያን እና ሃገር እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ ውስጥ መልክት አለው:: ከዚህ አልበም ጋር በማያያዝ ጌቴሴማኒ የተሰኘም መዝሙራዊ መፅሐፍ አብሬ ፅፌአለው:: በፅሃፉን የተወሰ ክፍሉን በነፃ ከቴሌግራም ቻናሌ በማውረድ ማንበብ እንደምትችሉ በትህትና መግለፅ እወዳለሁ:: https://t.me/carolfekadu #Ethiopia #Carol #2023 #ዝማሬ #አልበም #ካሮል #አዲስ